Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13068
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Breaking Breaking Breaking: War Update !

Post by Thomas H » 05 Aug 2021, 10:16

GAME OVER !
ጀግናው የትግራይ መከላከያ ዛሬ ጋሽናን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሯል:: ይሄ ማለት ጋሽና - ላሊበላ -ሰቆጣ ቁልፍ መንገድ ተይዟል :: በሌላ አገላለፅ የአማራ ክልል አንገት ላይ ገመዱ ገብቷል::አሁን የቀረው በሠላም እጅ እንዲስጡ መጠየቅ ነው እምቢ ካሉ አንገታቸው ላይ ያስገባነውን ሸምቀቆ ማጥበቅ ነው::