Mereja.Forum
Skip to content
Search
Advanced search
Quick links
Unanswered topics
Active topics
Search
The team
FAQ
Login
Register
Board index
Ethiopian News & Opinion
Search
Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
sarcasm
Senior Member
Posts:
11594
Joined:
23 Feb 2013, 20:08
"ትግራይን እንጨብታለን" ብለው በባዶ ሜዳ ፎክረው ይሄው አገሪትዋን ውስብስብ ቀውስ ውስጥ ከትዋት አረፉ። አሁን ደግሞ "አሜሪካን ካልገጠምናት" ብለው ሌላ አጣብቂኝ ውስጥ ሊያስገቡን ነው
Report this post
Quote
Post
by
sarcasm
»
04 Aug 2021, 18:31
አንዳንድ ከአማቾቻችን ወገን የሆኑ አክቲቪስቶች እና ፖለቲከኞች፣ ገና መስከረም ሳይጠባ "ትግራይን እንጨብታለን" ብለው በባዶ ሜዳ ፎክረው ይሄው
አገሪትዋን ውስብስብ ቀውስ ውስጥ ከትዋት አረፉ።
አሁን ደግሞ "አሜሪካን በደረት ካልገጠምናት" ብለው እንደልማዳቸው ማሲንቆ አንግተው እየሸለሉ
ሌላ አጣብቂኝ ውስጥ ሊያስገቡን ነው።
እነዚህ ሰዎች ደህና መካሪ እንኳን ቢያጡ ፣
ምነው ከስህተታቸው መማር አቃታቸው?!
Lammii S Damee
Please wait, video is loading...
https://www.facebook.com/lammii.simee/p ... 9199534198
Top
Post Reply
Email topic
Print view
1 post • Page
1
of
1
Return to “Ethiopian News & Opinion”
Jump to
Ethiopian News & Opinion
Open Forum
Current Affairs