Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13067
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13067
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 01 Aug 2021, 16:34
Haileyesus Adamu
1h ·
ነክቶ መመለስ!
ልጅ እያለሁ የስልክ እንጨት ወይም የጎረቤት አጥር ነክቶ መመለስ የሚባል ጨዋታ ነበር። የ100 ሜትር ሩጫ አይነት ውድድር ነው። ልባችን እስኪፈርስ ሩጠን እንጨቱን ወይም አጡሩን ነክተን እንመለሳለን። የዘንድሮ ዘማቾችም ትግሉን "ነክቶ መመለስ" አደረጉት እኮ።
ትናንት ደባርቅ መሳሪያ ተሸክመው ያየናቸው ዛሬ ባህር ዳር ቡፌ እያሯሯጡ ነው። ራያ ዘመትን ያሉት ከምኔው ነክተው እንደተመለሱ ባናውቀው ይኸው 24 ሳይሞላ ባህር ዳር ታይተዋል። ትግሉን ነክቶ መመለስ አደረጋችሁት እኮ? ሄሄሄሄ ገዳም ወይም ቤተስኪያን ተሳልሞ እንደሚመጣ እናንተም ፊታችሁን አስመትታችሁ ራያና ጠለምትን በሩቁ ተመልክታችሁ በፎቶ ተሳልማችሁ መጣችሁ። ባትታኮሱ እንኳ ምናለ ባቅራቢያ ባሉ ገጠር ቀበሌዎች ወይም ወረዳ ከተማዎች ብትደበቁ። የባህር ዳር ህዝብ እየታዘባችሁ ነው።