Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13067
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13067
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 25 Jul 2021, 10:12
Please wait, video is loading...
መሆን የነበረበት
የሆነው

-
Masud
- Member+
- Posts: 8502
- Joined: 18 Jun 2013, 09:06
Post
by Masud » 25 Jul 2021, 10:21
Correction: ተረቱ ተቀይሯል....የጨነቀው እርጉዝ ወደ ጦር ግንባር ያዘምታል
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13067
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 25 Jul 2021, 11:52
ከዚህ በፊት በመጀመሪያ ክተት የተባሉት ምን ዋጣቸው?
አገኘሁ ክተት ያለው ህዝብ የትኛውን እንደሆነ አልተገለጸም ? ጎጃሜውን እና ወሎየውን ቅዘናም ነው ብሏል:: ለየትኛው አማራ ነው አሁን የክተቱ ጥሪ ?
ጎጄዎች እና ወሎዬዎች እኮ እኛ አንሄድም ከፈለግክ ታማኝ በየነን ክተት አስገባው ብለውታል
በነገራችን ላይ የሽጉጡን ነገር እንደቀልድ አረሳሳን! አገኘሁን የምታውቁት እባካችሁን አስታውሱት
ወያኔ ተከዜን ከተሻገረ የቴድሮስን አይነት ፅዋ እንዲደርሰኝ ሽጉጤን ነው የምጠጣው ብሎ ነበር?
ታድያ መቼ ነው ጥይቱን የሚጠጣው ?
ወያኔ እኮ ተከዜን ተሻግሮ፣ ራያና ቆቦን አልፎ አሁን ከደሴ በ 25 ኪ.ሜ ርቀት ነው የሚገኘው::
