Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37207
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

ጉድ ፈላ: ጁንታው በዚህ ፎቶ ሽቅብ እያሳቀኝ ነው ይሄ ጋዜጠኛ ብቻውን ነበር ቆቦን የተቆጣጠረው ማለት ነው? ከዚች ፎቶ ውጪ ስለ ቆቦ ሌላ ምስሎችን!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 24 Jul 2021, 18:52

Natnael Mekonnen
22m
ጉድ ፈላ 🤣 ጁንታው በዚህ ፎቶ ሽቅብ እያሳቀኝ ነው ይሄ ጋዜጠኛ ብቻውን ነበር ቆቦን የተቆጣጠረው ማለት ነው? ከዚች ፎቶ ውጪ ስለ ቆቦ ሌላ ምስሎችን ፖስት አላደረጉም እውነት ቢሆን ኖሮ በነሱ ቀደዳና የፎቶ አብዮት አቅላችንን ስተን ነበርጉድ ፈላ 🤣 ጁንታው በዚህ ፎቶ ሽቅብ እያሳቀኝ ነው ይሄ ጋዜጠኛ ብቻውን ነበር ቆቦን የተቆጣጠረው ማለት ነው? ከዚች ፎቶ ውጪ ስለ ቆቦ ሌላ ምስሎችን ፖስት አላደረጉም እውነት ቢሆን ኖሮ በነሱ ቀደዳና የፎቶ አብዮት አቅላችንን ስተን ነበር.
:lol: :mrgreen: