Please wait, video is loading...
"የትግራይ ሀይሎች እነ አገኘሁን ለፍርድ ቢያቀርቧቸው ለህዝባችን ሸክሙ ቀለለ ብለን እንደሰታለን እንጂ አናዝንም።"
የትግራይ ሀይሎች እስከ ሮቢት መድረሳቸውን እየሰማን ነው። ቀጣይ መዳረሻቸው የትም ይሁን የት በምንም ተአምር ህዝቡን መንካት የለባቸውም። ህዝብ መንካት ከጀመሩ ሁላችንም እንዘምታለን። ካድሬዎችን በሚመለከት ግን ስራቸው ያውጣቸው። እነ አገኘሁን ለፍርድ ቢያቀርቧቸው ለህዝባችን ሸክሙ ቀለለ ብለን እንደሰታለን እንጂ አናዝንም። ይሄው ነው።