በድራጎኑ አፍ ላይ ሁሉም ጦሩን እያስገባበት ነው - የቆሰለው ትግሬ ድራጎን አሁን አስከሬን እየሆነ ነው።
በድራጎኑ አፍ ላይ ሁሉም ጦሩን እያስገባበት ነው - የቆሰለው የትግሬ ድራጎን አሁን አስከሬን እየሆነ ነው። ነገሮች ሁሉ ከሁለት አሥርት አመታት ወደ ኋላ መለሱኝ፡ ትግሬ ሲጨፍር በባድመ ጦርነት አፋር አለበሎ፣ ሶማል አለበሎ፣ አማራ አለበሎ ወዘተ፣ አለበሎ ነበር። አሁን ግን ዞር በል ከፊቴ አንተ ከይሲ ዳራጎን አፍህን በጦር ነው የምንደፍነው አሉት። አፋር ትግሬ ወያኔን ቀበረው አሽዋ ውስጥ። ትግሬዎች ዕሩቅ አስበው ኤርትራ ኣስመራ ዘልቀው ኢሳይያስን አባርራው ቀይ ባህር ውስጥ ለመጣል እረዥም ሕላማቸውን የአማራ ፋኖ ወሎ- ቤተ አማራ አሸንጌ ሃይቅ ውስጥ አሰመጠው። አሸንጌን ሳይሻገሩ ቀይ ባህር አሰቡ። እሩቅ አሳቢ ከቅርብ አዳሪ ይሉሃል ትግሬ ወያኔን ነው።