200 ጊዜ ፍርድ ቤት ምንም ዓይነት ምስክር በእስክንድር ነጋ ላይ ሊያገኝ አልቻለም ለ201ኛ ጊዜ ምስክር በመብራት እየተፈለገ ነው። እግዚኦ ግፍ!ሂደቱ ነፃ አውጥቶታል - ካሳ ይገባዋል
200 ጊዜ ፍርድ ቤት ምንም ዓይነት ምስክር በእስክንድር ነጋ ላይ ሊያገኝ አልቻለም ለ201ኛ ጊዜ ምስክር በመብራት እየተፈለገ ነው። እግዚኦ ግፍ! ለምን አይለቀቅም ሂደቱ ነፃ አውጥቶታል። ካሳ ይገባዋል። Let alone legally, mathematically this confirms the improbability that Eskindir committed any crime. On the other hand the government committed crime against him each time harassing ( 200 times) and wasting his useful time. 
Re: 200 ጊዜ ፍርድ ቤት ምንም ዓይነት ምስክር በእስክንድር ነጋ ላይ ሊያገኝ አልቻለም ለ201ኛ ጊዜ ምስክር በመብራት እየተፈለገ ነው። እግዚኦ ግፍ!ሂደቱ ነፃ አውጥቶታል - ካሳ ይገባዋል
የአዲስ አበባ ህዝብ ሰልፍ ሊወጣ ነው ይባላል። ግን ስለ እስክንድር ምን ትንፍሽ ይልይሆን? በእውነት ልበላች ሁ የአዲስ አበባ ሰው ፈሪ ነው ሲበዛ ፈሪ ነው። የማያሳስር ሰልፍ እና እግር ኳስ ጨዋታ ካለ ብቻ ነው የሚወጣው። ምድር ቃጤ ነው የሚያደርገው የማያሳሥር ወይም ምን ዓይነት የመብት ጥያቄ የማያስነሳ ሰልፍ ካለ። የአዲስ አበባ ህዝብ ድንኳን ስባሪ እንጅ ምሽግ ሰባሪ አይደለም። ምናልባት በዚህ የተቀየማችሁ ካላችሁ እወንቱን መስማት ትልቅ ውለታ ነው። እስኪ ነገ አሳዩን ወዶ ዘማች ሁናችሁ ስትመዘገቡ እንደ አማራ ክልል ፤ እንደ ሱማሌ ወዘተ