Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
sarcasm
- Senior Member
- Posts: 11594
- Joined: 23 Feb 2013, 20:08
Post
by sarcasm » 16 Jul 2021, 19:37
በሰሜን የሚደረገው ዘመቻ 'ህግ የማስከበር' ከሆነ
የመጀመሪያው ህግ ሕገ መንግስቱ ይሆናል። በአንቀጽ 48 እንደ ተጻፈው ማንኛውም የወሰን ጉፋይ ክርክር በሁለቱ ክልሎች ስምምነት ይፈታል ኣልያም አቤቱታው ለፌዴሬሽን ምክርቤት ቀርቦ ጉዳዩ በሁለት ዓመት ውስጥ መፍትሄ ያገኛል እንደ ህገ መንግስቱ ድንጋጌ።
ከህገ መንግስታዊ መንገድ ውጪ አማራጭ የለም። ሆኖም ይሄን ተላልፎ የሚገኝ ወይም ሀይልን በመጠቀም ወሰን ለመቀየር የሚሞክር ማንኛውም አካል ኢ-ህገ መንግስታዊ ይሆናል። [/b]
በዚሁ መሠረት የአማራ ክልል የምዕራብ ትግራይ ወረዳዎችን በጉልበት ለመቀማት ያደረገው ጥረት ኢ-ህገ መንህስታዊ ነዉ ወይም ምንም ህጋዊ መሰረት የለውም። በተቃራኒው የክልሉን መሬት ለማስጠበቅ የሚታትረው #TDF ህገ መንግስታዊ ነው።
በመሆኑም #TDF ህግ የማስከበት ዘመቻ እያካሄደ ሲሆን በተቃራኒው የተሰለፉት ሀይሎች ኢ-ህገ መንግስታዊ ናቸው።
Please wait, video is loading...
-
TGAA
- Member+
- Posts: 5747
- Joined: 07 Apr 2019, 20:34
Post
by TGAA » 17 Jul 2021, 00:37
Gemechisa Duguma must have weaken up from his slumber because all the fake weyane constitution has been exhausted to nought . Gemechisa ask Colonel Demeke Zewde, he was almost killed for asking what Gemehisa Duguma opting to lecture . While everyone was waiting the border commision to sort out things , weyanes lunched " their lightening attack" against Ethiopian Defense forces and Amharas making the border commissions work a mute point .