Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

የኦሮሚያ ሽግግር መንግስትን መታወጅ ስኬት በጥርጣሬ ለተመለከታችሁ ፍንጭ አለን!

Post by AbebeB » 14 Jul 2021, 17:39

የኦሮሚያ ነፃነት ሠራዊት (አነሠ) ፊንፊኔ እንገናኝ በማለት ቀጠሮ ስጥቶአልና ለጥቂት ጊዜ ታገሱን፡፡