Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

ራያ አላማጣና፣ ራያ ኮረም በአማራ ህዝባዊ ኃይል ቁጥጥር ዋሉ!! ራያ ባላ እና ራያ ኦፍላ የህወኃት ወታደሮች በብዛት እጅ ሰተዋል

Post by Wedi » 14 Jul 2021, 13:45

ራያ አላማጣና፣ ራያ ኮረም በአማራ ህዝባዊ ኃይል ቁጥጥር ዋሉ!! ዶር ሲሳይ መንግስቴ

#ራያ_ባላ_እና_ራያ_ኦፍላ...

ራያ ባላ እና ራያ ኦፍላ የህወኃት ወታደሮች በብዛት እጅ ሰተዋል። 'የትግራይ ጦር' በመባል የተሰበሰቡት ወታደር ተብየዎች፣ ሙሉ በሙሉ ሲማረኩ የሚናገሩት ነገር ተመሳሳይ ነው።

" ከምዕራብ ትግራይ ነው አምጥተው ያሰለፉን። እህል ከበላን ሶስተኛ ቀናችን ነው። ጦርነቱን እንቢ ማለት አንችልም፣ ይገሉናል። እባካችሁ አሁንም ራቅ አድርጋችሁ አስቀምጡን፣ እኛ ጦርነት አንፈልግም።" ይላሉ፣ በጣም የሚገርመው ነገር ግን ወታደር ተብለው ለውጊያ ተሰልፈው፣ ከተማረኩት ውስጥ ዕድሜያቸው ከ12 እስከ 15 ያሉ ህጻናትም ጭምር ናቸው በረሃብ አንጀታቸው እንደታጠፈ እጃቸውን እየሰጡ ያሉት።

ታዲያ ይሄንንም እያዩ ዛሬም፣ የትግራይ ህዝብ ጠላት አማራ፣ ኤርትራ፣ እና አብይ ናቸው ይሉናል። የትግራይ ህዝብ ትክክለኛ ጠላትማ #ትህነግ_ህውኃት ብቻ ነው።
ለማንኛውም ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይል እጃቸውን የሰጡ የጁንታውን ወታደሮች፣ በከፍተኛ ወታደራዊ ዲስፕሊን ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደሚቆዩበት ቦታ እያጋዘ ነው

የልዩ ሀይሉን ጨዋነትና ጀግንነት የሚደነቅ ነው።

Please wait, video is loading...

:!: :!:
Please wait, video is loading...

Abe Abraham
Senior Member
Posts: 14414
Joined: 05 Jun 2013, 13:00

Re: ራያ አላማጣና፣ ራያ ኮረም በአማራ ህዝባዊ ኃይል ቁጥጥር ዋሉ!! ራያ ባላ እና ራያ ኦፍላ የህወኃት ወታደሮች በብዛት እጅ ሰተዋል

Post by Abe Abraham » 14 Jul 2021, 14:17

#ሰበር:
#ራያ_ባላ_እና_ራያ_ኦፍላ...

ራያ ባላ እና ራያ ኦፍላ የህወኃት ወታደሮች በብዛት እጅ ሰተዋል። 'የትግራይ ጦር' በመባል የተሰበሰቡት ወታደር ተብየዎች፣ ሙሉ በሙሉ ሲማረኩ የሚናገሩት ነገር ተመሳሳይ ነው።

" ከምዕራብ ትግራይ ነው አምጥተው ያሰለፉን። እህል ከበላን ሶስተኛ ቀናችን ነው። ጦርነቱን እንቢ ማለት አንችልም፣ ይገሉናል። እባካችሁ አሁንም ራቅ አድርጋችሁ አስቀምጡን፣ እኛ ጦርነት አንፈልግም።" ይላሉ፣ በጣም የሚገርመው ነገር ግን ወታደር ተብለው ለውጊያ ተሰልፈው፣ ከተማረኩት ውስጥ ዕድሜያቸው ከ12 እስከ 15 ያሉ ህጻናትም ጭምር ናቸው በረሃብ አንጀታቸው እንደታጠፈ እጃቸውን እየሰጡ ያሉት።

ታዲያ ይሄንንም እያዩ ዛሬም፣ የትግራይ ህዝብ ጠላት አማራ፣ ኤርትራ፣ እና አብይ ናቸው ይሉናል። የትግራይ ህዝብ ትክክለኛ ጠላትማ #ትህነግ_ህውኃት ብቻ ነው።
ለማንኛውም ጀግናው የአማራ ልዩ ሀይል እጃቸውን የሰጡ የጁንታውን ወታደሮች፣ በከፍተኛ ወታደራዊ ዲስፕሊን ደህንነታቸው ተጠብቆ ወደሚቆዩበት ቦታ እያጋዘ ነው

የልዩ ሀይሉን ጨዋነትና ጀግንነት የሚደነቅ ነው።
✍️ #የአዳምብርሃን

Post Reply