Re: Video Of: Terrorist-Agames Halafi & Thomas & Sarcasm & Dawwit, Congratulate Their Newly Elected Pm Abiy!!! WEEY GUUD
የሶርያው መሪ በሽር አል አሳድ አገሩ በእርስ በእርስ ጦርነት ወድማ ምርጫ አካሂዶ 97% ድምፅ አግኝቶ ሥልጣኑን አራዝሟል::የሚገርመው ግን የአገሩን 5% ብቻ ነው በቁጥጥሩ ሥር ያደረገው:: ዓብይ ዝናቡም ከአራት ኪሎ በስተቀር ሌላው ከሱ ቁጥጥር ውጪ ነው::



