-
Digital Weyane
- Senior Member
- Posts: 10176
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ⚡⚡ ለታመመች ዶሮ በሬ አናርድም❗⚡⚡
ኡኖይ ሕወሓት ሓሚመን አው አልጋ ተጋዲመን
ፍፁም ተደኒሰን አው ሆስፒታል ሃሪሰን
ሞተን ይፅበያ እኒኤዋ ዓለመን መኒነን
ለዘን ዲያስፖራ ደራሁ ደአ መን ኡዩ ዘርድአን
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!!
ፍፁም ተደኒሰን አው ሆስፒታል ሃሪሰን
ሞተን ይፅበያ እኒኤዋ ዓለመን መኒነን
ለዘን ዲያስፖራ ደራሁ ደአ መን ኡዩ ዘርድአን
ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ!!
Re: ⚡⚡ ለታመመች ዶሮ በሬ አናርድም❗⚡⚡
The sick chickens have come home to roost.
አራዶቹ ጄነራሎች

ቢቀመጡም፤ ቢቆሙም፤ ቢያዋጉም፤ ቢመክሩም ሌላው ቢቀር ጭልጥ ያለ ኦፐሬሽን ጀምረው ድል ቢነሱም ድምጻቸው ሳይሰማ ነው፡፡ አቤት ችሎታ! አቤት ዲሲፕሊን! አቤት ጀግንነት! አቤት ልበ ሙሉነት! አቤት ወንድነት! አቤት አቤት! አጀብ አጀብ! እነዚህን ሰው ጤፉ የሆኑ የኤሪትርያ ጄነራሎች ጠንቅቄ አውቄ መግለጽ እችላለሁ የሚል ካለ ጥሩ ዋሾ ነው፡፡ እኛስ ቢሆን ደረታችንን ነፍተን የኛ ናቸው የምንላቸው ሳይቀር አጥፋፍተው ሲወጡ ዱካቸውን እየተከተልን እናወራለን እንጂ መች ቁጭ ብለው ያወራሉ! ታዲያ እርስበርስ አያወሩም አላልኩም፡፡ ገና በአስራዎቹ እድሜ ተገናኝተው በሳህል ምሽግ ተስለው ያደጉ በውትድርና አለም ተወዳዳሪ የሌላቸው የአፍሪካ ብርቅዬ እንቁዎች ናቸው፡፡
ወር ከምናምን በፊት ይሆናል ኦቨር ናይት ፓርቲ ደግሰው ጣራ ጥሶ የወጣ ቅልጥ ያለ የሙዚቃ ድግስ አዘጋጅተው በትዊስት ሲናጡ ስናይ፡ አዬ! ማንን አጥፍተው ይሆን እንዲህ በደስታ የሚሳከሩት? ብለን ጠርጥረን ነበር፡፡ የነጻነት በዓል ነው እንዳይባል፡ በዓሉ አስረሽ ምችው የተባለለት ባሕቲ መስከረም ህዝቡም ወታደሩም የሳዋ ልጆች ሳይቀሩ የታደሙበት በትልቅ ማእረግ ነው የተከበረው! የዞባ ነው እንዳይባል፡ የት እንደሆነ የማናውቀው ቦታ ድንኳን ተጥሎ የሚደንሱት ወታደሮቹና ጄነራሎቻቸው በሳቅ በታጀበ ውዝዋዜ ድልን የሚያበስር የታመቀ ጉልበት ያለው ድባብ ውስጥ ብቻቸውን ሆነው ነው፡፡ እንዲሁ ከመሬት ተነስተውማ አይጨፍሩም፡፡ ደሞ እኮ ት/ቤት ውስጥ እንዳሉ ረባሽ ጓደኛሞች የሆነ ሰው ሸውደው ውስጥ ለውስጥ እንደሚስቅ ጎረምሳ አይነት ''እያት ያችን ጦጣ ያለን መስሏት እኮ ነው የምትፈልገን በባላ በጥሳት "እያሉ በሳቅ ፍርስ እያሉ እንደሚዝናኑት አይነት እንጂ ድላቸውን የሚያጣጥሙት፤ እንደ ማእረጋቸው ተኮፍሰው አደለም፡፡ በሜዳሊያ ተሽቆጥቁጠውና ውድ ቪላዎች ውስጥ እየኖሩ አደለም፡፡ ትልቁ ደስታቸው ከስራ በኋላ እንዲህ ሲዝናኑና የድሮውን እያነሱ ሲበሻሸቁ ነው፡፡በጦር ሜዳም ቢሆን የቀልዳቸው ያህል ነው የሚቀላቸው! ለነገሩ በአካባቢያቸው የሚመጥናቸው ወታደር አግኝተው አያውቁም፡፡ እነሱም ቢሆኑ በተለመደው የወታደር ቅርጽ አደለም የተበጁት፡፡ የራሳቸው ቅድ አላቸው፡፡
ምእራባውያን ያልወደዱትም ያልደረሱበትም ይህ የተለየ ቅድ ያለው ወትደራዊ ክህሎትን ለመደምሰስ ያልቆፈሩት ጉድጓድ ያልፈነቀሉት ድንጋይ አልነበረም፡፡ ዳር ዳሩን በጎረቤት አሽከር መሪዎች ለሃያ አመት ተከበው ሊውጡዋቸው ሲያስቡ አንድ በአንድ ከርክመው ሬሳቸውን አስታቀፏቸው፡፡ የመን፤ሶማሊያ፤ ሱዳን፤ ኢትዮጵያ በቀጥታ በረጂም እጃቸው ያስወገዷቸው ተላላኪዎች ሲሆኑ የገልፉ አገሮች ጫናም ቀላል የሚባል አልነበረም፡፡ እነሱን ደሞ ጥሩ ወዳጅ አድረገዋቸው እርፍ አሉ፡፡ ከጅቡቲ የሚያከራክረውን ድንበር በ1900 ድንበረ ማካለል መሰረት ራሳቸው ይዘውታል፡፡ ሰሞኑን ባለቤት የሌለው ሰርጥ በራስ ዱሜራ ተገኝቷል እየተባለ የሚናፈሰውን አትመኑ ባለቤቶቹ ይዘውታል፡፡ ከነሱ እጅ ፈልቅቃችሁ መውሰድ ታስቡ እንደሆነ ይኸው ሜዳው ይኸው ፈረሱ! ከሳህራ በታች አሉ የሚባሉ መሳሪያ ታጥቃ በአሜሪካን ስት ሰለጥንና ስትታገዝ የቆየችውን ነፍስሄር ወያኔ መሳሪያዋን ነጥቀው ከጥቅም ውጪ አድርገዋታል! ምን እንዳደረጉ ለግዜው በዝርዝር አናውቅም፡፡ ሆኖም ታሪክ የሚሰንዱ አብረው ተጉዘው ነበርና አንድ ቀን ሁሉም ይገለጥልናል፡፡
ላሁን ግና በዚህ ሁሉ ድል ማግስት ለጦጢት ብለው የሚናገሩትም የሚያበስሩትም የለ እንደደረጃዋ በባላ ነድረው ስትደናበር በሳቅ ፍርስ ይላሉ፡፡ ባለፈው ሚስቺቭ የሚለውን ቃል መጠቀሜ አንዳንድ እንባ ጠባቂዎች ላይ ቅሬታን ሳያሳድር አልቀረም፡፡ እነሱ እንደሁ አሉ ወይስ የሉም፤ ወጡ ወይስ አልወጡም ሲባሉ ድንበራቸው ላይ ቆመው የማረኩትን ሲያግዙ ከረሙ፡፡ታዲያ በአዋጅ እንዲነግሯችሁ ጠብቃችሁ ኖሯል፡፡ ዳሳቸውን አይታችሁ መገመት እንጂ!
ጻድቃን እኮ ነግሯችኋል፡፡ በሁለት ዙር ወቅጠውናል፡፡ መሳሪያችንን አውድመውብናል፡፡ ብቅ ብቅ ማለት የጀመሩትም እነሱ በወጡ ከሳምንታት በኋላ ነው፡፡ ካድሬዎቻቸው ታዲያ ወጡ አትበሉ ገደሉን እያልን እንጩህ እያሉ ሲጽፉ የከረሙት፡ በነሱ ቤት እያሳበቁ የሚኖሩ መስሏቸው ከ7 ወር በፊት አንመለስም አለም በቃኝ ብለው ለ30 ሺህ ወንጀለኞች ትተው የሄዱትን ከተማ፤ መሰረተ ልማቱን ከመሰረቱ አጥፍተውት የሄዱትን ከተማ፤ የአስተዳደር መዋቅሩን ያፈረሱትን ከተማ፤ 47 አመት ሙሉ የገነቡትን ሁለገብ ባለሞያ ያጠፉበትን ከተማ፤ ሽማግሎቻቸውን ጫካ ወስደው ባዶዋን ያስቀሯትን ከተማ፤ እድሜ ልክ ያፈሩትም ወታደራዊ መኮነኖችን በጀብደኝነት ያጠፉበትን ከተማ፤ ትላልቅ ተቋማትንና የትምህርት ማዕከላትን አፍርሰው የሄዱባትን ከተማ እንካችሁ ብለው እንደ ትኩስ ድንች እጃቸው ላይ ጥለውላቸው ሲወጡ
የገበሬውን ከብቶች አርደው በልተው፡ አታለው ያስታጠቋቸውን ቁጥሩን መጥራት የሚቸግር ወጣት ጨርሰው፤ ያላቸው ሃብት በሙሉ ተወርሶ፤ የድሃ እህል ሰርቀው ሲበሉ ከርመው፤ ብዙ ልጃገረዶች አስረግዘው፤ የህውሃት መስራቾች በሙሉ ሞተውና ታስረው፤ አሉ የሚባሉ የጦር መኮነኖች አልቀውና ድራሻቸው ጠፍቶ ከሁሉም በላይ በትግራይ ታሪክ የማይረሳ ወጣቶችን አስጨርሰው ሲያበቁ ህጻናትን ለአዞ እየሰጡ ወንዝ የሚሻገሩበት በደል በርክቶ የሞራል ዝቅጠት ባየለበት፤ 2ሚልዮን ተፈናቃይ ባለበት በመጨረሻም ሰቆጣ ላይ ተወቅጠው ሲያበቁ ሬሳቸውን እየጎተቱ የኢትዮጵያ ሰራዊት ወጥቶላቸው ሲገቡ ደነሱ፡፡
ይልቁንስ ከጦርነቱ ይልቅ አሁን ነው የጎዷቸው፡፡ ምኑን ከምን አያይዘው ሊያስተዳድሩ ይሆን? ይህ የውስጥ ጉዳያቸው ነው፡፡ ኤሪትርያ ድንበሯን አስከብራለች፡፡ በአልጀርስ የሚገባትን መሬት አስመልሳለች፡፡ ከኢትዮጵያ የሚኖራት ግ ኑኝ ነት፡ በራሷ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ መሰረት መርህ ያለው ጥሩ ገበያን ያማከለ ወንድማዊ ይሆናል፡፡ መገናኛ ኮሪደር እንደሆነ በቅልጥሟ ሁመራን ከፍታለች፡፡ አሁን ትግራይ ያሉት የኤሪትርያ ስደተኞች ወደ ጎንደር ይሄዳሉ፡፡ ከትግራይ ድንበራችን ይቆለፋል፡፡ በአይነቁራኛ እየጠበቅን የሁመራ ደጅ በትብብር ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡ ወደ ሁመራ እንመለስና እንኖራለን ያሉ ትግሬዎች በህልማቸው ብቻ ይሆናል፡፡ አማራ እንደሁ ለርስቱ አያንስም፡፡
እናትም አባትም አገራችን ኤሪትሪያ ለዘላለም ትኑር!
ክብርና ሞገስ ለኤሪትርያ መሪዎች!
ሁሌም ድል ለሚቀናው ኩሩው ሰራዊታችን ሳቁ አይለየን!
ዓወት ንሓፋሽ!
ከኤሪትርያ የጦር ኃይሎች አዛዥ ጄ/ፊሊጵስ ዮሃንስ ጋር ይደሰቱ!
Meadi Guasot