Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Read: ቄስ ተመስገን ለኢትዮጵያውያን ያስተላለፉት መልእክት

Post by Thomas H » 02 Jul 2021, 22:49

Temesgen Mengesha Dabsu
3h ·
እስከ መቼ????
============
በተደጋጋሚ ተናግርያልሁ:: አሁንም እደግመዋለሁ:: ኦሮሞ በስሜን ኢትዮጵያ በሚደረጉ ጦርነቶች ከአሁን በኅላ በፍፁም መሳተፍ እና ልጆቹን መገበር እና ማዋረድ የለበትም:: በህይወት ዘመነ ሶስት ዘግናኝ እና ኢፍትሀዊ የሆኑ ጦርነቶች በሴሜን የሀገሪቱ ክፍል ሲካሄድ አይቻለሁ:: 17 አመት በደርግ ዘመን በትግራይ እና ኤርትራ, በኢህአዴግ በኢትዮ-ኤርትርያ ጦርነት ወቅትና ድጋሚ አሁን በትግራይ በተደረገው አላስፈላጊ ጦርነት::በእነዚህ ጦርነቶች በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ጉዱት ደርሶባቸዋል; በመቶ ሺዎች ህይወታቸው አጥቶአል:: ስለዚህ የኦሮሞ ደሃ ልጆች የአምባገነኖችን ስልጣን ለማስጠበቅ መሞት እና መዋረድ የለባቸውም:: ሌሎችም የኢትዮጵይ ብሔር ብሔረሰቦች ልጆቻቸውን ወደዚህ አይነት ጦርነቶች መላክ የለባቸውም:: ይህ የአደባባይ ውርደት public humiliation መቀጣጫ ሊሆናቸው ይገባል::
እነዚህ በፎቶግራፍ የሚትመለከቱት ዛሬ መቀሌ ላይ አንገት ድፍተው እና ተዋርደው ሲነዱ የነበሩ; አብይ ,ኢሳያስ እና ሊህቃን elites ( የአማራ, ለሆድ አደር ኦሮሞ እና የሀይማኖት ሊህቃን) ወደ ሞት የላኳቸው ናቸው:: ከመጀመሪያው እምብ ለጦርነት ብለን ነበር:: ስሞኑን ደስ ያለኝ ነገር "ባለፉት ወራት ወጣቱ መከላከያን እንዲቀላቀል ጥሪ አቅርበን ያገኘነው ሰው ብዛት ግን 5 ሺ ብቻ ነው!" የሚል ዘና ስስማ ነው:: ወጣቱ ድምፅችንን እየስማ ነው:: አምስት ሺ እንድያውም ብዙ ነው:: ከአሁን በኃላ 0 ነው መሆን ያለበት:: አብይ ከፍለገ ከቤቱ ይጀምር::: ልጁን ይላክ:: እነርሱ ልጆቻቸውን በአሜሪካ እና አውሮፖ ያስተምራሉ:: የድሃው ልጅ ግን ሄዶ ለእነርሱ ይሞታል ይዋረዳል:: እስከ መቼ?? ይህ በእኛ ትውልድ መቆም አለበት::
እግዚአብሔር ህዝብን ይጠብቅ::
ቄስ ተመስገን



























Halafi Mengedi
Senior Member+
Posts: 47688
Joined: 30 May 2010, 23:04

Re: Must Read: ቄስ ተመስገን ለኢትዮጵያውያን ያስተላለፉት መልእክት

Post by Halafi Mengedi » 02 Jul 2021, 23:00

This priest nailed it and I posted many times 2 to 3 years ago Debretsion to call back all Tigrayans in the federal and bring them home to defend Tigray, at the same Debretsion should push other kilil presidents to do the same and bankrupt the federal forces but as we know frozen brain like water in Mars does not do an good. Every ethnic must understand as I been stressing for a while Amhara is using federal money and soldiers to expand Amhara Kilil by looting and waging war, this shatir in the name of Ethiopia has to stop from every ethnic. Why any other ethnic wants to fight in Tigray, Tigray built you you never dreamed and secured who you are as ethnic in that part of the world but you said no and Tigray left you over four years ago, what was the reason you came to Tigray and invaded and torched Tigray while no single Tigrayan came to your turf and killed anyone or any of your domestic animals and raped any of your woman, why you did that for the interest of Amhara and against your interests in the long run???

ethiopian

Re: Must Read: ቄስ ተመስገን ለኢትዮጵያውያን ያስተላለፉት መልእክት

Post by ethiopian » 02 Jul 2021, 23:54

am yet to see agames walk an inch into Humera, Wolqait and Raya

Try !? The west will have no reason to save its slave , I dare you !

Post Reply