ጠ/ሚ አቢይ አህመድ፣ ብራቮ! ብራቮ! ብራቮ መሪነት ማለት ይህ ነው !! የሽግግር መንግስት ደህና ሰንብት !!
በቃ አሁን አቢይ አህመድ እጅግ ወሳኝ እጅግ ብልህ እጅግ ጥልቅ ዉሳኔ አደረገ !! ይህ ነው የፖለቲካ መሪነት ማለት !!! ዬቦ ኤቦ !! ይህ ነው የኢትዮጵያን ጠላቶች የሚያሳፍር እውቀት !! የሽግግር መንግስት አንፈልግም። የምንፈልገው የህዝባችን አንድነት ፣ የፓርቲዎች አንድነት ነው !! በቃ አከተመ !! አቢይ አህመድ መሪነቱን አረጋግጧል !!!
Last edited by Horus on 02 Jul 2021, 17:20, edited 1 time in total.
Re: ጠ/ሚ አቢይ አህመድ፣ ብራቮ! ብራቮ! ብራቮ መሪነት ማለት ይህ ነው !! የሽግግር መንግስት ደህና ሰንብት !!
የዛሬ 8 ቀን ከዚህ በታች ያለውን ብዬ ነበር ።
እኔ ሆረስ ነኝ፣ ቃላት መፍለጥ አይመቸኝም።
እጅግ ግዙፉና ብዙ አቢይን የሚያስከፍለው እርምጃ፣ ያለ የሌለ የመንግስት ሃይል አንቀሳቅሶ ባልተመዛዘነ ውድድር ብቸኛ አሸናፊ ሆኖ መውጣቱ እና ያንድ ፓርቲ ፓርላማና መንግስት ሊሆን መዘጋጀቱ እግጅ ግዙፉ ያቢይ ስህተት ብቻ ሳይሆን ወደ ትልቅ ቀውስ እንደ ሚወስደን ምንም ጥርጥር የለውም ። አቢይ በግድ፣ በግድ መንግስቱን ሰፋ ባለ መሰረት ላይ ማቆም አለበት ባስቸኳይ ።
አሁን በአቢይ መንግስት ላይ ሶስት (3) የሃይል አሰላለፎች በቅዋሜ ተነስተው ፋታ ይነሱታል፤ (1) ኢትዮጵያን ከውጭና ከውስጥ ጠላት ተከላክለው አቢይን የደገፉት ተወዳዳሪዎች ማለትም ቢያንስ ፓርላማ ውስት ሳይወከሉ የቀሩት ብልጽግናን ወደ መቃወም እየሄዱ ነው ። (2) የትግሬ፣ ኦነግና ሌሎች ንቅናቄና ሁከት እየጠነከረ እንጂ እየደከመ አልሄደም ። (3) ምዕራብ አሁንም የተባበረ ግፊቱን አላቆመም ።
በአንድ ቃል የአቢይ መንግስት በአገር ጠባቂነት እና ያርበኛ መንግስትነት ተጠናክሮ መውጣትና እጅግ ግዙፍ ቀውስና መበታተንን ማስወገድ ከፈለገ የምርጫው ዉጤት ምንም ሆነ ምን መንግስቱን አስፍቶ የኢትዮጵያ ጠላቶችን ለመቋቋም በርከት ካሉት ተፎካካሪና ተቃዋሚ ሃይሎች ቢያንስ የፓርላማው 20% የሚሆኑ ወንበሮች ለነሱ ሰጥቶ ያገር አንድነት መንግስት ማቆም አለበት በፊታችን መስከረም ማለት ነው ።
ይህን ካላደረገ ብልጽኛ የተነጠለ አይሶሌትድ የሆነ መንግስት ሆኖ ወደ ልማት ሳይሆን ወደ ብዙ አይነት ጦርነትና ፉክቻ ወስጥ ገብቶ ተንገጫግጮ ይቆማል፣ አቢይም ከልማት አላማው ይወጣል ። ጠባብ መንግስት እንደ ሸክላ ተሰባሪ ነው ። ልድገመው፣ መሰረቱ ጠባብ መንግስት እንደ ሸክላ ተሰባሪ ነው።
የኢትዮጵያ ቁልፍ ችግር ምርጫ ማድረግ አይደለም ፣ መሰረቱ የሰፋ፣ ሊቆም የሚችል መንግስት ማቋቋም ነው ። ስለሆነም አቢይ የምርጫው ዉጤት ምንም ይሁን ምን ከብልጽ ግ ና ሌላ እስከ 20% ወይም 25% የተለየ ሃሳብና አመለካከት ያላቸው የፓራላማ አባልት ማስገቢያ መንገድ ዛሬውኑ መፍጠር አለበት ።
ምርጫው ጥሩ ልምምድ ነበር ፣ ግን ያቢይን ችግር አልፈታለትም! ያንድ ፓርቲ አምባ ገነን ከመሆን የሚገላግለው መንገድ ማምጣት አለበት ። ያ ነው ሪያሊቲው! ያ ነው መፈታት ያለበት ችግር !!
ይህ ሁሉ እንዲሆን የብርቱካን ድርጅት የምርጫው ቦርድ በጥልቀት ማሰብ አለበት ። ይህ ሁሉ ልፋትኮ በመጨረሻ የተረጋጋ ጠንካራ መንግስት ለማምጣት እንጂ የግብር ይውጣ ድምጽ መቁጠር አይደለም ። የምርጫው መጨረሻ ግብ ምንድን ነው? ይህ ነው፣ መሰረቱ የሰፋ መንግስት ለማቆም ነው ! ያ ነው እውነተኛው የምርጫው ፐርፐዝና ትርግሩምና ፋይዳ !!!
ሆረስ አይነ ኩሉ

በሚመጣው መስከረም በኢትዮጵያ ምድር የታደሰ የአገር አንድነት መንግስት (National Unity Government) ይቆማል። ይህ መንግስት እስከ ሚቀጥለው ምርጫ ድረስ የጎሳና ዜጋ ቅይጥ መንግስት ሆኖ ያገሪቱን የውስጥ ጉዳይ እጅጉን የሚለጥ፣ እጅጉን የሚያሽሽል መሰረቱ የሰፋና ተቀባይነቱ ያደገ መንግስት ይቆማል ። በአንጻሩ አክራሪ ተግንጣዮችና አናርኪስት እንደ ኢትዮ360 ያሉ የቀውስ ነጋዴዎች የፖለቲካ ክስረትና ባዶ ቀፎነት ፍንትው አድሮ ላለም ያስተምራል ። አገር የሚመራው እንዲህ ነው ።
አሜሪካና አውሮፓ ኢትዮጵያን የሚያፈርሱበት አንዱ ዘዴያቸው በዚያው ይዘጋል ። አሁን ሁለት ቀዳዳ ብቻ ይቀራቸዋል፣ አንዱ ያን ቆሻሻ ጸረ ኢትዮጵያ የወያኔ አሸባሪ ጋር ይዶልታሉ፣ ወይ በግልጽ ግብጽን ይዘው ይወሩናል ። ኢትዮጵያ አንድ ጠንካራ አገርና መንግስት ካቆመች ሁለቱንም እንመክታለን!!
ዛሬ የግዜያዊ መንግስት ጩቤ ይዘው ሚነጫነጩት ቅኝ ገዥዎች ባሉበት የራዱ ይመስለኛል ። ያን አንካሳ በትራቸውን ስለቀማናቸው !!!
ብራቮ አቢይ !!
ዲዲቲ
ሌላው ሃረግ ላይ ያልከው ስህተት ነው ። አቢይ ተቃዋቂ ፓርቲዎች ፓርላማ ወስጥ እንዲገቡም ፍላጎት አለው ። የጎሳ ፓርቲዎች ለሱም ቢሆን ራስ ምታት ናቸው ። አንደኛ ምንም ክህሎት የላቸውም ፣ ሁለትኛ ምንም አገራዊ ታላቅ ራዕይ የላቸውም ። ሳይሆንለት ቀርቶ ነው እንጂ የአቢይ ልብና ውስጠ ፍላጎት ያገር መሪ ፣ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ቢሆን ነው ደስታው በየቀኑ አዳዲስ የጎሳ ጢቢቆ እያሰፋ መሳቂያ ከመሆን ።
በስራ አስፈጻሚነት እጅግ ብዙ ሊሂቃን መንግስት ውስጥ በማስገባት ጠንካራ አስተዳደር ያቆማል ። አንድ ብልህ መሪ ያገሩን ልሂቃን በትክክል ለመጠቀም መቻል አለበት ። የፖለቲካ መሪነት ሚባለው አንዱ ያ ነው ። እስቴት ክራፍት ወይም መንግስታዊ ጥበብ ይባላል!
አቦይ ብሄራዊ፣ አህጉራዊ አጀንዳ ፕሮጀችት አምቢሽን ያለው መሪ ነው ። እኔ ትክክል ነው የማነበው ። ትልቅ የኢትዮጵያ አንድነት መሪ ይሆናል ። ይህ ሁሉ የዘረኛና የኢምፔሪያሊስት ጫጫታ ጸጥ ይላል በቅርብ ማለት ነው ። የትግሬ እርሻ ዉጤት በጥቅምት ይታያል። ከዚያ በኋል አለም ስለወያኔ አቋም ይኖረዋል ።

Last edited by Horus on 03 Jul 2021, 03:01, edited 1 time in total.