Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
euroland
Member+
Posts: 7957
Joined: 08 Jun 2018, 12:42

ትላንት የኤርትራ ወታደሮች በመቀሌ ሴት እየደፈሩ፣ እየገደሉና እየዘረፉ ነው !

Post by euroland » 02 Jul 2021, 10:45

የሚገርመው ግን ከላይ የተጠቀሱት ግፎች በርግጥ እየተካሄዱ ሲሆን ወንጀለኞቹ በወታደራዊ discipline የታነጸውና proffesional የኤርትራ ወታደሮች ሳይሆኑ ከተንቤን ዋሻዎች ከተደበቀበት ብቅ ያለውና እምበር ተጋዳላይ ተጨፉረለት መቀሌ የገባው እራሱ የጁንታው ትራፊ ነው።

What would they say, The fake news of the Western media now?