ዓብየ ኣሁን በንጻራዊ ብሆን በምርጫው ኣማክኝነት በብልጸግና ውስጥ ያሉ ጸንፈኞችን ኣደብ ኣስገዝትዋል ቀደም ብዬ አንደገለጽኩት። ኣሁን ብትግሬ በነበረው ጦረነት አና የውጭ ኣገሮች ጣልቃ ገብነትን በተመለክት ኣንድ ኣንድ ኣስተያየቶችን በማስረጃ ኣቀርባልሁ።
ኣንደኛ የኣመሪካን ኣቋም ጦረንቱን በተመልክተና ግድቡን በተመልከተ ምንድን ነው ስንል
፩ ኣምሪካ ግደቡ አንዲሰራ ትፈልጋለች ግን በግልጽ በመናገር አነ ግብጽንና ኣርብ ኣግሮችን ጠላት ምድረግ ኣትፈልግም። ለዚሁም ኣመሪካ ማአቀብ አጥላለሁ ምናምን የምትለው ለዲፕልፕማሲያዊ ፍጆታ ነው አንጂ ከእትዮጵያ ጋር የንግድ አንዲሁም የምሳርቅ ኣፍሪካን ከቻያና ለመታደግ አስላም ያልሆነች ብዙ ህዝብ ያላትና ፍረያ አግዚያብሄርን የምያቅ ብቸኛ ኣገር ስለሆንች ንው። ለዚሁም ከሁልት ቅን በፊት ይግድቡን ቀሪ ተርባየኖች ትጭነው ወደ ግደቡ ሲወሰዱ የነበሩት የኣመሪካ ትልቁ ኩባን ያ ጂኢ(ጀነራል ኤሌክትሪክ) የሚባለውን ካምፓኒ የተለጠፈባቸው የኣሜሪካን ስሪት የሆኑ ናቸው።
ይህ ደግሞ በኣምሪካን የንግዱ ማሀበረሰብ ምን ያህል ተጸኖ ኣድራጊ መሆናቸው የታወቀ ንው። ስለዚህ ኣመሪካ ማእቀብ የይስሙላ ነው።
፪ ጦርነቱነም ብንመለከት ከዚህ የተለየ ጉዳይ ኣይደለም ኣመሪካ ወያኔ ከቻይና ጋር አይተሞዳሞደ ኣመሪካንን የጎዳ ወይም ያስፈራራ መስሎት ጎድጓዱን ነበር የቆፈረው። አንቁራሪቱ መለስ የሞተበት ምክኛት አስካሁን ኣይታወቅም ግን የመርጃው ኣለም በሲኣይኤ አንድተገደል ነው የሚያመላክቱት። በተጨማሪም ዬርትራን መውጣት ያምራን ሃይል መውጣት አንዲሁም ተኩስ ኣቁሙ የሚለውን መግለጫቸውን በደንብ ስንመረምረው ሁልጊዘ የሚሉት ጦረነቱ ለሰባት ወር ወይም ልስምንት ወር ስልተራዘመ የሰላማዊን ህዝብ ችግረ ለመቀነስ መስማማት ኣለባች ሁ የሚል ከልብ ያልሆነ ልዲፕሎማሲ ሲባል የሚስጥ ነበር ግን ዋና ኣላማው ወያኔን ጦሎ ብላች ሁ ኣጥፉ ነው።
፫ የኣውሮፓዎችም ያው በወያኔ መጥፋት የስማማሉ ጦርነቱ ግን አንዲራዘም ጨርሶ ኣይፈልጉም ምክኛቱም የሰደተኛ ጎዳይ ወደ ማንኛውም ኣውሮፓ ሃገር አንዳይመጣ በጣም ስለሚሰጉ ንው። በፒቲካውም የደተኛ ኡዳይ ብዙ ፕለቲክኘችን ዋጋ ኣስከሎዋል።
አና ኣሁን ዓበየ ምን ማደረግ ኣለበት ስንል ያአሜሪካኖችን ልምድ በኣረብ ኣገሮች አና ኣፍጋኒስታን ማየት ኣስፈላጊ ነው። ለምሳሌ ኢራቅን ብንመለከት ኣመሪካኖች ኢራቅ የሆነውን ኑሪ ኣልማሊኪ ስልጣን ላይ ኣስቀምጠው አነሱ ግን ግሪን ዞን የሚባል የተለየ ክልል ፈጠረው ከኣምስት ኣመት በላይ የኢራቅን ቤንዚን አያወጥ ለጦረነቱ ያወጥትን ከመተካት ኣልፎ አነ ጀነራል ራምስፊልድ አና ጆርጅ ቡሽ ሃብት ያካበቱበት ነው። በዛን ጊዜ ከኣይሲስ ጋር የሚዋጋው አንደ ኣዲስ በኣሜሪካኖች የተቋቋም የእራቅ ጦር ሆኖ ትእዛ ዝ ግን የኢቀበለው ከኣመሪካን የጦር ጀነራሎች ነበር። ይሄ በኣፍጋኒስታን በሶርያ በማንኛውም ቦታ የሚያደርጉት ነው። ያሜሪካን ወታደር ለኣርብ ብሎ አንዲሞት ጨርሶ ኣይፈልጉም። ግን ኣንዳንድ የግለ ኣመሪካን ድረጀቶች በንዚን ማአድን አንዲሁም የተለያይ መልሶ መገንባት በሚል ኮንትራቱን ለኢራቆች አንዳይሰጥ በማድረግ ለግል ኮንትራችቶሮች የስራ እድል በምፍጠር ሲመዘብሩ በኢደረግ ግጭት ነበር የሚሚቱት ግን በሚሊኦን ዶላር የሚቆጠር ካሳ ስለሚያገኙ የሰናተር ልጆች ሳይቀሩ ኢራቅ ጦረነት የሄዱ ነበር።
አና ኣበይም በትግራይ ወስጥ በኢሮብ አና ኩናማ የመሳሰሉት ኣካባቢዎች ነጻ ቀጠና በመፍጠር ጁንታውን የሚቃወሙትን በማሰልጠን አና በማስታጠቅ ኣካባቢያቸወን ብቻ መከላከያው በከበበው ንጻ ቀጠና ውስጥ አየተንቀሳቀሱ አንዲያስተዳደሩ በማደረግ አና የስራ አድል አዲያገኙ አና አርዳታም አዲያገኙ በማድረግ ተስፋ አና ጁንታው ለመዋጋት ቢመጣ አንኳን በመጀመሪያ የኧካባቢው ሚሊሺያ አዲከላከል በማደረግ ከነሱ የጠነከረ ከሆነ ዯየር ድጋፍ በመስጠት ችግሩ ከዛው ሳየወጣ አዛው አንዲያልቅ ማድረግ ከጊዘም ከዘላቂነትም አንዲሁም በዲፕሎማሲም ረገድ በጣም ትርፋማአና የሃገሪቱንም ሃብት ወደሌላ ለማት ላይ አንድወል በማድረግ የኢትዮጵያውያንን ድጋፍ ማግኘት ይቻላል።