Ethio 360:
ሀብታሙ አያሌው ምንም ጥሩ ነገር ማየት የሚፈልግ አይመስለኝም:: ምነው ተው የሚለው ዘመድ እንዴ? ሁሌ ግንፍል ማለት ምንድነው?
"ወያኔ አሸንፎ ነው የገባው አለን::" '250 የመከላከያ መኪና ተቀምተዋል " ብሎ ጉዱን ዘረገፈው:: ምን አይነት ጥላቻ ነው ያደረበት?
Zehabesha
ሌላው ጉድ ደሞ ዘሀበሻ ነው : ያለምክንያት አለቅላቂ የሆኑ::
ተዉ በአብይ መሸነፍ አብይን አትኮንኑ ይሉናል:: እና በግድ አብይን መደገፍ አለብን?
zena ትዩብ :
ደረጄ ራሱን በሚገርም ሁኔታ ራሱን እየቀያየረ አብይ ያደረገው ትክክል እንደሆነ ህዝብን ለማሳመን የሚያረገው ሰበካ አይጣል ነው::
"ተቆጥተው የነበሩት የአሜሪካ ተሰብሳቢዎች አብይ መቀሌን ለቆ የመውጣቱ ወሬ ሲነሳ ቀዘቀዙ ይላል::"
ምን ጉድ ነው : ለምንድነው ሰዉ በራሱ አይምሮ የማይሄደው:: በቃ ትክክል የሆነ ትክክል ነው:: ስህተትም የሆነ ስህተት ነው::
የምን ሰበካ ነው? የምን ፕሮፓጋንዳ ነው?