Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
AbebeB
- Member+
- Posts: 7694
- Joined: 15 Oct 2016, 10:31
Post
by AbebeB » 30 Jun 2021, 15:27
- በመሰረቱ እኔ ያሬድ ጥበቡን የማደንቅ አይደለሁም፡፡ ግማሽ ኦሮሞነቱን ጨርሶ ክዶ የዲቃላ ማንነት ለሆነው አማራነት ሲታገል ዘመኑን በከንቱ የፈጀ በመሆኑ አልወደውምም፡፡
- ሆኖም ግን ከተግባርና ምሁራዊ አቅሙ ስለ እውነት መመስከር ሲፈልግ ይችላል፡፡ በደደቦች በሚተችበት የርዕዮት ቪድዮም ያደረገው ውይይትና የሰጠው ሀሳብ ሚያረጋግጠውም ያንኑ ነው፡፡
- እነ ኤርሚያስ ለገሰ ግን ትግል የነበረከትን ዉታፍ መንቀል ወይም ተረኞቹ ለእነ እስክንድር ነጋ ኬክ ወደ እስር ቤት አናስገባም አሉና ወደ በረሀ የሚወርድ ወጣት ሊኖር ይገባል እያሉ በዩቲየብ መጮህ እየመሰላቸው ታጋዮችን ይተቻሉ፡፡
- እንደ በአማራነት ራሱን ከሚገልጽ ሌላ በሞራል ውደቀት ውስጥ የሚኖር ፍጡር አላየሁም፡፡ ከእነዚህ ጋር እየተደመርን ነው ሀብታ ሳናጣ ድሀ ተብለን በዓለም የምንቆጠረው፡፡ ያሳዝናል፡፡