Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

በምዕራቡ ዓለም በቲቪ እንደምን ሰማው አንዳንድ ሰዎች የገዛ ቤታቸውን ያቃጥላሉ። ትግሬ አብዶ ጨርቁን ቀዶ እናቱ ቤቱን ኢትዮጵያን እራሱ ላይ አቃጥሎ ያለቅሳል።

Post by Abere » 30 Jun 2021, 14:12

በምዕራቡ ዓለም በቲቪ እንደምን ሰማው አንዳንድ ሰዎች የገዛ ቤታቸውን ያቃጥላሉ። ትግሬ አብዶ ጨርቁን ቀዶ እናቱ ቤቱን ኢትዮጵያን እራሱ ላይ አቃጥሎ ያለቅሳል።
እኔ አሁንም እብደታችሁን አቁሙ። ይህ መሬት የእኔ ነው ያ መሬት የእኔ ነው አይጠቅማችሁም። በቃ እርሱ ጉዳይ ተጠናቋ እንኳን ገላገላችሁ። ሽማግሌ በእግር በፈርስ ፈላልጉ ፈርንጅ በር እንዳትሄዱ። ሰካራም መሼተኛ ጌታቸው ረዳን ሽማግሌ አድርጋችሁ መሳቂያ አትሁኑ። ይህን ሳያውል ሳያድር አድርጉት። ጦርነት አታድርጉ እያልን እንዳላደረጋችሁት ሁሉ ይህን አታደርጉትም ምክንያቱም የፈርንጅ በሽታ በእናንተው ሰካራሞች ገብቶባችኋል። እስኪ ለእልህ ያህል አድርጉት።