አቶ ቴዲዎስ ደፋር ከመሆን በስተቀር አዲስ ነገር አልተናገሩም። ለማንኛውም opinion and fact መለየት ስንጀምር ማን ለእውነቱ የቀረበ ወይም ከእውነቱ የራቀ እንደሆን ማየት እንችላለን።
ጦርነቱን ያስጀመረውና እንዲቀጥል ያስደረገው አቢይ አይደለም። ካልሆነ ማን ነው? well ጥቁር ሰው ቢሆን ኖሮ ቀን ቀን ይታይ ነበር። ነጭ ቢሆን ኖሮ ማታ ማታ ይታይ ነበር ክክክክክክክ ግና ማን እንደሆን ማረጋገጥ አልተቻለም። ማንስ አሸነፈ? ማንም? ማን ተሸነፈ? ሁሉም? ወይ ጉድ!!