Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Maxi
Member+
Posts: 5951
Joined: 06 Mar 2014, 04:33

Re: PM office released the video of PM meeting with over 100 local journalists ጠ/ሚ ዓብይ ትግራይን በተመለከተ ለጋዜጠኞች ያደረጉት ገለጻ

Post by Maxi » 30 Jun 2021, 06:13

አስገራሚው የአብይ አህመድ ንግግር

⭕ መቀሌ/ትግራይ አሁን የማትረባ /irrelevant/ የሌባዎች መፈንጫ ሆናለች፡፡ በመሆኑም ከአሁን በኃላ መቀሌ/ትግራይ መቆየት አስፈላጊ አይደለም!!

⭕ መቀሌ/ትግራይ የሄድነው በወያኔ ተይዞብን የነበረው የጦር መሳርያ ለማስመለስ እንጅ መቀሌን/ትግራይን ነፃ ለማውጣት አልነበረም!!

⭕ ጋዚጠኞች እና የሚዲያ ባለሙያዎች የእኔን ውሸት በደንብ አላሰራጫሁልኝም፣ በዚህም በወያኔ ውሸት አስበልጣችሁኛል!! በዚህም ከልቤ አዝኛለሁ!!

Post Reply