ነበር።
መንግስት መከላከያ ከከተሞች እንዲወጡ በማድረጉ ጁንታው በውሸት ፕሮፖጋንዳ ህዝብ ማታለል አይችልም ሌላው እየወቀሰ በፖለቲካ መነገድም አይችልም።
መከላከያ መቐለ እና ሌሎች የትግራይ ከተሞች ለቆ መውጣቱ በህዝቡ ዘንድ ትልቅ ድንጋጤ ፈጥሯል፤ ከተሞች የፕሮፌሽናል ሌቦች መጫወቻ ሁነዋል።
የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳድር መከላከያ መቐለ እንዳትጎዳ ተረባርበዋል። የትግራይ 50% ሃብት መቐለ ነው መቐለ ማዳን ግማሹ የትግራይ ሃብት ማዳን ነው።ባሁኑ ሰአት ግን መቐለ የሌባ እና የጁንታ ታጣቂ መጫወቻ ሁናለች።
እህል ለህዝብ ታከፋፍል ነበር የብልፅግና ደጋፊ ነበርክ እየተባለም መገዳደሉ ተፋፍምዋል።
መንግስት ከተሞች ስለለቐለት ብቻ ጁንታው ያለምንም ውግያ ገብቶ እያለ ጀብድ ሰርቶ ከተማ እንደተቆጣጠረ ፉከራዘተው አጃይብ ነው።
ጁንታው ለመቐለ ህዝብ ህዝብ ይዞለት የገባው ችግር ብቻ ነው። መንግስት ሰራተኛ ደሞዝ የለው፣ መብራት የለም፣ስልክ የለም፣ ነዳጅ የለም፣ ተፈናቃዮች እርዳታ የሚሰጣቸው ሰው የለም፣ የመንግስት ሰርቪስ ሙሉ በሙሉ ቁሟል ባጠቃላይ መቐለ ለነዋሪዎችዋ ሲኦል ሁናለች።
