Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

In Tigray, The Chickens Have Come Home To Roost

Post by Horus » 29 Jun 2021, 23:07

እዳ ወይ አሁን ይከፈላል፣ ወይ ወደ ፊት ይከፈላል! በዚህ አለም ላይ የማይከፈል እዳ የለም። ከ6ኛ ክፍል በወጡ 'የህዝብ መሪዎች ' ለ50 አመት የታመሰችው ትግሬ ሄዳ ሄዳ ያለም መሳለቂያ፣ ያለም መዝፈኛ ፣ የበጎ አድራጊና አድቬንቸር ፈላጊ መጫወቻ መሆን ብቻ ሳይሆን ሌላ የ50 አመት መከራ ሃ ብላ እየጀመረች ነው ።

በ2021 ከኢትዮጵያ ከአማራ፣ ከኤርትራ ፣ ከአፋር ጋር ጦርነት የሚደረገው ጦርነት እንደ 1977 ይሆናል ብለው የሚመኙ በከርሰ ምድር ያሉት እነ መለስና ስዩምና ብቻ ናቸው። የትግሬ መከራ ክፍል 2 ዛሬ መጀመሩ ነው !

ነገር የባለ ቤቱ ነው !!

"This rather old saying, ‘chickens have come home to roost', is normally used to mean that the bad things that someone has done in the past have come back to bite or haunt the individual. In other words, you are telling someone that he has to face the consequences of the deeds done in the past — though he may have committed them a long time ago."

Horus
Senior Member+
Posts: 42716
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: In Tigray, The Chickens Have Come Home To Roost

Post by Horus » 29 Jun 2021, 23:17

tarik
Senior Member+
Posts: 37196
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

Re: In Tigray, The Chickens Have Come Home To Roost

Post by tarik » 29 Jun 2021, 23:23

Horus wrote:
29 Jun 2021, 23:07

Post Reply