የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና ከዕንቅልፉ አልነቃም እንጂ ይህንን ቢያውቅ ምን ይል ይሆን!
ትግራይ ላይ በ10 ቀን ጦርነት (ከሰኔ 11 እስከ 21) እንደቅጠል የረገፈው ከ33 ሽሕ በላይ የኢትዮጵያ ሰራዊት ከሁለት ወር እስከ አራት ወር ደመወዝ ለእራሱ ወይም ለቤተሰቡ አልተከፈለውም::
በቅጥረኝነት ትግራይ ላይ የዘመተው የኤርትራ ሰራዊት ግን የአንድም ቀን ደመወዙ ሳይጓደል ወር በገባ በአምስት ቀን ውስጥ ከኢትዮጵያ የአገር መከላከያ ሒሳብ ደመወዝ እየተከፈለው ነው የትግራይ ሕዝብ ላይ የዘር ማጥፋት እየፈፀመ የቆየው::
ይህንን ፀሓይ የመታውን ሐቅ ከሁለቱም ወገን በትግራይየመከላከያ ሰራዊት ከተማረኩ ዝቅተኛና ከፍተኛ መኮንኖች እንዲሁም ከኢትዮጵያ የአገር መከላከያ ሚንስቴር መስሪያ ቤት ምንጮች ለማረጋገጥ ተችሏል::
በአገር መከላከያ ፔይሮል የምትሰሩ ኢትዮጵያውያን ይህን ሰነድ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የማሳወቅ ግዴታ አለባችሁ:: የአብይ አሕመድና የደመቀ መኮንን ቡድን የጦር ወንጀልና የአገር ክሕደት የፈፀሙት በትግራይ ሕዝብ ላይ ብቻም ሳይሆን በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ነው:: አገሪቱንም ዳግም እንደማትነሳ አድርገው በታትነዋታል::
https://www.facebook.com/kassa.hailemar ... 7024864907