Ethio 360 LiVE Just started "ከተናጠል የተኩስ አቁም በኃላስ?" Come and Join US!!
Ethio 360 LiVE Just started "ከተናጠል የተኩስ አቁም በኃላስ?" Come and Join US!!
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13724
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Ethio 360 LiVE Just started "ከተናጠል የተኩስ አቁም በኃላስ?" Come and Join US!!
Wede
Ethio360 is now in charge of Bahr Dar, Debre Markos and Debre Berhan
የአማራ ሕዝብ ከመቼውም ጊዜ በላይ አስቸጋሪና አጣብቂኝ ሁኔታ ውስጥ ሊገባ እንደሚችል መገንዘብ ያስፈልጋል። በከፍተኛ ንቃትና ጥንቃቄ አካባቢያዊና አገራዊ ሁኔታዎችን እንዲሁም 360 ዲግሪ ዙሪያ ገባውን መከታተል መቻል አለበት።
ድንበራችንና አካባቢያችን በንቃት እየጠበቅን በቀጣይ ቀናት የሚፈጠሩ አዳዲስ ለውጦችንና ክስተቶችን እንገመግማለን። የአማራን ህዝብ ህዝባዊና ግዛታዊ አንድነት የሚጥስ ማንኛውም ሁኔታ ከተፈጠረ ተፈጥሯዊ ራሳችንን የመከላከል መብታችን ተጠቅመን ህልውናችን የማስከበር ትግል ውስጥ እንገባለን።
እስከዚያ ግን ሁኔታዎችን በከፍተኛ መረጋጋትና ስክነት መከታተል ያስፈልጋል። ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያለን አንቂዎች የረባ ያረባውን ከመፃፍ ተቆጥበን፣ ያልተረጋገጡ የሴራ ትንተናወችን ከማዘዋወር ተላቀን በመረጃና በነባራዊ ሁኔታ ትንተና ላይ ለመመስረት ጥረት እናድርግ።
አማራ መተማመኛው ጠንካራ ክንዱና ፈጣሪው ነው!
ፎቶ፦ Mesganawe Kefelegn

Asrat Media is Back!!!
Abiy failed once again
እህታችን Rawuda Addis የበፊት አካውንቷ ከቁጥጥሯ ውጪ በመሆኑ በአዲስ አካውንት መጥታለች ተወዳጇት

-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13724
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Ethio 360 LiVE Just started "ከተናጠል የተኩስ አቁም በኃላስ?" Come and Join US!!
Remember 1 year ago when liberation of Welkait and Raya was a dream!! Thousands died and went through darkness for such freedom and liberation!!
ABEN needs to take control of Amhara liyu Hayl so that more liberations can occur across Abysinnia