Re: "ህዝቡ ለመከላከያ መርዝ ሁሉ ያጠጣ ነበር"
አንድ ጥያቄ አለኝ
መርዝ ላጠጣ ህዝብ የኢትዮዽያ ህዝብ ታክስ ገንዘብ ለትግራይ ክፍለ ሀገር በበጄት መልክ መመደብ ኃጥያት ነው ውይስ ፅድቅ? ይኸ ደንቆሮ መከላከያነኝ የሚል እራሱን ሳይከላከል በምሽት ሰብስበው መብረቃዊ ጥቃት በሚለ እንደ በሬ መሳርያ አስተኝቶ ታረደ። ይኸ መከላከያ 20 ዓመት ትግራይ ውስጥ ተዘርፍጦ ኢርትራን ለስቃይ የዳረገ በሌላ መልኩ 27 ዓመታት ዐማራን ሲገድል ሲያሼማቅቅ የነበረ እራሱ ወያኔ ጁንታ ነበር። ሆደ ሰፊው አማራ ግን የገበሬ መሳርያን ይዞ አዳነው ፡ ለዚያውም ጥይት ተቆጥሮ እየተሰጠው። አሁን ደግሞ ትግሬ መርዝ በውሃ ሰጠን ትግሬን ስንጠብቅ ይለናል እንዴ። ፈሳም መከላከያ። መርዝ ሲያጠጣው ጥይት አጠጥቶ አይሰቅለውም ነበር። ጭርሽ የዐማራን ልዩ ኃይል ጥይት እይስራበ ነበር እኮ የዐማራ መሬት መቀሌ ሲገቡ ወያኔዎቹ አማራ ኣገርም እንድ ገቡ። የኢትዮዽያ መከላከያ ፈርሶ መሰራት ያለበት ነው። ድብልቅልቅ ትርኪ ምርኪ አያስፈልግም። አማራ እርስ ህን ከዚህ አርቅ ስም አይጥፋ።