Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
ethioscience
Member
Posts: 4101
Joined: 01 Nov 2019, 17:37

Strategy or a Joke በተናጠል ተኩስ አቆምኩ የሚሉት የአብይ መንግስት ቀልድ ምን የሚሉት ቀልድ ነው

Post by ethioscience » 29 Jun 2021, 02:13

አውሬ አስተሳሰብ ላለው ጁንታ ቡድን ሰብዐዊነትን በማየት ምክንያት ተኩስ አቆምኩ የሚል ቀልድ ምን የሚሉት ጆክ ነው