Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና: የትግራይ መንግሥት ከዓብይ ጋር ለመደራደር 3 ቅደመ ሁኔታዎችን አስቀመጠ

Post by Thomas H » 28 Jun 2021, 23:42

1.ከድርድሩ በፊት ዓብይ፣ ሚኒስትሮች፣ ጄኔራሎች.. ተንበርክከው በ National TV LIVE የትግራይን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ

2.ዓብይ፣ ሚኒስትሮች፣ ጄኔራሎች ቀሚስ ካልሆነ በስተቀር ሱሪ እንዳይለብሱ

3.የወንድ ፆታ ያላቸው የብልፅግና አባላት እና የመከላከያ አባላት ወይዘሪት ወይም ወይዘሮ ተብለው እንዲጠሩ

እነዚህን 3 ቅደመ ሁኔታዎችን ካሟላ ብቻ ነው ወደ ድርድር የምንመጣው



Post Reply