Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና፡ ፔንታጎን አሜሪካውያኖችን ለውትድርና ትምህርት ወደ ትግራይ ሊልክ ነው

Post by Thomas H » 28 Jun 2021, 21:29

ከእንግዲህ መላው ዓለም ወታደሮቹ ጀግኖች እንዲሆኑ ከፈለገ ለሥልጠና ወደ ትግራይ መላክ ግዴታ ነው

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና፡ ፔንታጎን አሜሪካውያኖችን ለውትድርና ትምህርት ወደ ትግራይ ሊልክ ነው

Post by Thomas H » 28 Jun 2021, 21:54

የተበተነው ዱቄቱ ጁንታ አንባሻ ሆኖ መቀሌን ተቆጣጥሮታል

ተኩስ አቁም ማለት ትርጉሙ ከተማ ለቆ መውጣት ነው እንዴ?

ወልቃይት፣ ሁመራን እና ራያን ለማስለቀቅ በሚደረገው ዘመቻ ሁሉም ትግሬ 10 አገልጋይ ምርኮኛ ነፍጠኛ በየቤቱ ይኖረዋል

እንደዚህም ተብሎ ነበር

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰበር ዜና፡ ፔንታጎን አሜሪካውያኖችን ለውትድርና ትምህርት ወደ ትግራይ ሊልክ ነው

Post by Selam/ » 28 Jun 2021, 22:43

Kichamo Komalo - Chigaram woyane, learn to feed yourself first. KIFU!
Thomas H wrote:
28 Jun 2021, 21:54

EthioRedSea
Member
Posts: 4089
Joined: 31 Aug 2019, 11:55

Re: ሰበር ዜና፡ ፔንታጎን አሜሪካውያኖችን ለውትድርና ትምህርት ወደ ትግራይ ሊልክ ነው

Post by EthioRedSea » 28 Jun 2021, 23:48

Selam/ wrote:
28 Jun 2021, 22:43
Kichamo Komalo - Chigaram woyane, learn to feed yourself first. KIFU!
Thomas H wrote:
28 Jun 2021, 21:54
Mojeliam Selam! What the heck are saying? You are Qmalam, KIchamo, looser. You are defecating through mouth. a lot of dirt in you moth. Clean your mouth full of faeces before opening it again! Qomal, Mojeliam! Scam of humanity! You betrayed the Amara people by allying with Issayas of Eritrea. Your fate is sealed!

Selam/
Senior Member
Posts: 17813
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሰበር ዜና፡ ፔንታጎን አሜሪካውያኖችን ለውትድርና ትምህርት ወደ ትግራይ ሊልክ ነው

Post by Selam/ » 29 Jun 2021, 01:45

Kichamye Komaliye - Essays rod on you to town like a donkey and then he squeezed your balls until you screamed like a little girl. Duketam woyane, KIFU!

EthioRedSea wrote:
28 Jun 2021, 23:48
Selam/ wrote:
28 Jun 2021, 22:43
Kichamo Komalo - Chigaram woyane, learn to feed yourself first. KIFU!
Thomas H wrote:
28 Jun 2021, 21:54
Mojeliam Selam! What the heck are saying? You are Qmalam, KIchamo, looser. You are defecating through mouth. a lot of dirt in you moth. Clean your mouth full of faeces before opening it again! Qomal, Mojeliam! Scam of humanity! You betrayed the Amara people by allying with Issayas of Eritrea. Your fate is sealed!

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: ሰበር ዜና፡ ፔንታጎን አሜሪካውያኖችን ለውትድርና ትምህርት ወደ ትግራይ ሊልክ ነው

Post by Thomas H » 29 Jun 2021, 08:38

የዓብይ አጫፋሪ ደንቆሮው ነዓምን ዘለቀ ጨርቁን ጥሎ አብዷል

Neamin Zeleke
6h ·
መቀሌ በህወሃት ቁጥጥር ስር ገብታለች። በጣም ያማል። በኖቬምበር 2020 ፌስ ቡክ ላይ ፓስት ያደረኩት ከ 8 ወር በኋላ እውን መሆኑ በጣም ያማል። በትግራይ የፌደራል መንግስት የህግ ማስከበር ዘመቻ ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች፣ በየሚዲያው እየወጡ ጠላትን በእጅጉ አሳንሰው ፣ ስራው እንዳለቀ፣ የወያኔ 200,000 ስራዊት ሙሉ በሙሉ የተደመሰሰ ወይንም የተማረከ ይመስል ለኢትዮጵያ ህዝብ ሲናገሩ ነበር። ጥርስ ወደ ነቀለበት የሽምቅና የጎሬላ ውጊያ ( guerrial warfare) ሊገለበጥ እንደሚችል፣ የህዝቡን ምሬትና ብሶት በመጠቀም መልሶ ሊጠናከር እንደሚችል ከግምት ወስጥ እንዳላስገቡ የመንግስት ስዎች ከሚናገሩት ግልጽ ነበር። ህወሃቶች እያበጡ ሄደው የዛሬው አሳዛኝ ሁኔታ ሊደርስ እንደሚችሉ ለማገናዘብ እንዳልቻሉ አሁን ላይ ታየ። ታሪክ ራሱን ይደግማል? ይህ ክፉ ቀን እንዳይመጣ የሚያስፈልገውን ዝግጅት፣ ስትሬቴጂም ሆነ ብቃት እንዳልነበር ለመታዘብ ይቻል ነበር። በየጊዜው በየሚዲያው እየወጡ የሚናገሩት "ደመሰስን፣ ጥቂት ሽፍቶች ወዘተ" ጠላትን አሳንሶ የማየት የውድቀት አመላካቾች ናቸው፣ ለአዲሱ - ኢ-መደበኛ የጦርነት አይነት በሚገባ አለመዝጋጀት፣ በአግባቡ የተዘጋጀ የጸረ-ምሽቅ ስትሬቴጂና ሃይል ለማሰማራት አለመቻል፣ የትግራይን ህዝብና ወጣት ከወያኔ የመነጠል ዘርፈ ብዙ ስራዎች ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶአቸው አለመሰራታቸው ፣ ነባራዊ እውነታውን በአግባቡ ተረድቶ የጸረ- ሽምቅ ጦርነት በብቁ አመራር የሚሰጡ አዛዦች አለመኖራቸው፣ የትግራይ ጊዚያዊ አስተዳደር በህወሃት ሰላዮችና ከዚያ አመለካከት እምብዛም ያልጸዱ ስዎች የሚገኙበት መሆኑ፣ ሌላም ሌላም ለዛሬው አሳፋሪና አሳዛኝ ክስረት አድርሶናል። መቀሌን ለቀህ እየወጣህ ምን አይነት የተኩስ አቁም እንደሆነ "cease fire" ፈጽሞ አይገባኝም ።

Post Reply