Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42713
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የደብረጽዮን 2018 አዋሳ ንግግር! ትግሬ 9 ልብ አለው 1ዱን ይነግርሃል ተባለኮ!

Post by Horus » 27 Jun 2021, 03:04

በንግግሩ ድብሬ ያለው ይህን ነው። በትህነግ ርዕዮተ አለም ስር መደመር ሊኖር ይችላል፣ ከዚያ ውጭ ሂሳብ እናወራርዳለን አለ ። ያሁኑ ጦርነት ያ ሂሳብ እየተወራረደ ነው። በጨዋታው በቁማሩ ወያኔ ተበላ። ብዙ ቃል ፈለጣ አያሻውም ። ወያኔ አቢይን መጠቀም ሞከረ፣ አቢይ ደብሬን ተጠቀመና አሸነፈ! ግንቦት 7 እና ኢሳት ወያኔን ጥለዋል በቃ ይሀው ነው !!