Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum


Abere
Senior Member
Posts: 15408
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ጌታቸው ረዳን ጻድቃንን ኣትየን The Week Long Agame Fantasia Did Not Last Long. I Feel Sorry For Agames. They Never Learn

Post by Abere » 26 Jun 2021, 13:45

እነ ፃድቃን የአማራ ፋኖ ኦዲተር ሂሳብ እንዲያወራርዱ አድርጓቸዋል በለኛ። ይኸ ዜና ስለተደጋገመ ብዙ የእውነትነት ዕድል አለው። ይህ ከሆነ ትግሬ አረፈ ፤ አማራም አረፈ፤ ድፍን ኢትዮዽያም የማረፍ ዕድል ይከፍታል። ክብር ለሰማዕታት፤ ኩራት ለቤተሰቦቻቸው፤ ለሁላችን ኢትዮዽያዊያን። ትግሬ እህት እና ወንድሞቻችን ይህም የእናንተ ድል ነው። ከጐሳ ፓለቲካ እና ክልል የፀዳች አገራችንን ለመግኜት አብራችሁ ቁሙ ሽንፈቱ የወያኔ እንጅ የትግሬ አይደለም። እንደ ወያኔ አትሰቡ - ላሌፍው ክረምት ቤት አይሰራለትም። ከወያኔ ጋር ኣብሮ መኖር አይቻልም ሰላምም ውይይትም ኣይቻልም ወያኔ መጥፈቱ መልካም ዕድል ነው። ሀሳባቸው ሁሉ መጥፎ ነበር።

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: ጌታቸው ረዳን ጻድቃንን ኣትየን The Week Long Agame Fantasia Did Not Last Long. I Feel Sorry For Agames. They Never Learn

Post by Zmeselo » 26 Jun 2021, 13:55

Ethiopians have not only elected their representatives but showed their unwavering commitment for peace, the protection of their country’s sovereignty, and their right to decide on the future of their country.

Ethiopian MoFA




Post Reply