Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Thomas H
- Senior Member
- Posts: 13066
- Joined: 27 Jan 2007, 16:30
- Location: Kaliti
-
Contact:
Post
by Thomas H » 23 Jun 2021, 20:38
ብርሃኑ ነጋ ያለበት ፓርቲ መጨረሻው ይሄ ነው የሚሆነው:: ንብረት መሸጥ ጀመሩ::
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) ነገ ሰኔ 17 ቀን 2013 ዓ/ም ከረፋዱ 5:00 ሰዓት ጀምሮ 6ኛውን ሃገራዊ ምርጫና የፓርቲውን አቋም በተመለከተ አዲስ አበባ በሚገኘው ዋና ጽሕፈት ቤቱ መስፍን ወልደማርያም አዳራሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣል።
ሁሉም የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት እንዲገኙለት ጋብዟል።
