I also heard Gen. Bacha Debele and Gen. Abebe are captured and killed. Mekele, Axum and Shire are now liberated. Shaebia evacuated Asmara after TDF encircled them there. There is also flying pigs in the sky and Elvis is not dead and least but not last Meles Zenawi will deliver victory speech tonight on Tigray TV in Mekele.
So much good news to take in one day…
yaballo wrote: ↑20 Jun 2021, 18:55BRAVO TEGARU ጁንታ!
>> ብርጋዴር ጀነራል ሻምበል ፈረደን ተንቤን ላይ ጁንታው ቀጨም አርጎታል። ሙሉ ጦሩ ተደምስሶ ከጥቂት ጋርዶቹጋ ሆኖ ሊማረክ ችሏል ..![]()
>> የሻእቢያው አዛዥ ኮሎኔል አማኑኤል ተክለሰንበት በTDF ሀይሎች ከነ ጉጅሌው መገደሉ የተረጋገጠ | ጀነራል ብርሃኑ በቀለ - የክቡር ዘበኛው(ሪፐብሊካን ጋርድ) ዋና አዛዥ በኤርትራ መንግስት ትዕዛዝ ዛሬ ፊንፊኔ ላይ በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል ..![]()
>> PHOTOS + VIDEO RE ZINABU'S FARCE "ELECTIONS" ..![]()
ጥሩ ሰበር ዜና!
ብርጋዴር ጀነራል ሻምበል ፈረደን ተንቤን ላይ ጁንታው ቀጨም አርጎታል። ሙሉ ጦሩ ተደምስሶ ከጥቂት ጋርዶቹጋ ሆኖ ሊማረክ ችሏል። ለብልፅግና ይሄ ጥሩ ዜና አይዶሎም!
ጀነራል ብርሃኑ በቀለ - የክቡር ዘበኛው(ሪፐብሊካን ጋርድ) ዋና አዛዥ - በኤርትራ መንግስት ትዕዛዝ ዛሬ ፊንፊኔ ላይ በቁጥጥር ስር እንዲውል ተደርጓል..
አክሱም ላይ ኬላ አቁመው ህዝብን እንዳሻቸው ሲያደርጉ ከነበሩት እና ከሁለት ወር በፊት የCNN ጋዜጠኛ ቡድን ስትመራ የነበረችው ኒዒማ_ኣልባጊርን ወደ አክሱም መግባት ክልክል እንደሆነ በቪድዮ ላይ ሲናገር የነበረው የሻእቢያው አዛዥ ኮሎኔል አማኑኤል ተክለሰንበት በTDF ሀይሎች ከነ ጉጅሌው መገደሉ የተረጋገጠ ሲሆን የኤርትራ TV ጭምር ሞቱን አምኗል። (ጋዜጠኛዋን የከለከለበት ቪድዮ ሀሳብ መስጫ ላይ ታገኛላቹ)
VIDEO: CNN SHOWING THE KILLED ERI GENERAL
"ወላጅ አባቱ፣ወንድሙን ጨምሮ ሰባት ቤተሰቦቹ የተገደሉበትን ቦታ ለማየት ሄድኩ እንደምትመለከቱት መሬቱ በደማቸው ረስርሶ አሁንም ጎልቶ ይተያል" CNN
የCNN ጋዜጠኛ ቡድን የኢትዮጵያ መንግስት ቃል በገባው መሰረት የኤርትራ ጦር ክልሉን ለቆ መውጣቱን፣ የትግራይ ህዝብ ያለበትን ሁኔታ ለማረጋገጥ እና ለማጣራት ወደ ትግራይ አምርተው ያጋጠማቸውን እንዲህ በማለት ታወጋናለች። "ከመቀሌ ከተማ ወጣ ብላ ባለች መንደር እንደደረስኩ ከቀናት በፊት የትግራይ ሀይሎች የኤርትራ ወታደሮችን በመውጋት አስወጥተው ነበር። በዳሰሳችን ካሳ የተባለን ወጣት አገኘሁት በዚህች ሳምንት ብቻ አባቱ እና ወንድሙን ጨምሮ ከቤተሰቡ ሰባት ሰዎች በኤርትራ ወታደሮች ተገድለውበታል። ወላጅ አባቱ፣ወንድሙ መላ ቤተሰቦቹ የተገደሉበትን ቦታ ለማየት ሄድኩ እንደምትመለከቱት መሬቱ በደማቸው ረስርሶ አሁንም ጎልቶ ይተያል" በማለት ትቀጥላለች።
VIDEO LINK: https://www.facebook.com/watch/?v=942869716481170
Please wait, video is loading...
2 - PHOTOS: ZINABU'S FARCE KNOWN AS ELECTIONS ...
ታዬ ዳንደአ እውነት ዛሬ ብቻ አመለጠችው። በራሱ ቃል "ነገ ወኪላችንን የማንመርጥበት ቀን እንደሆነ ነግሮናል።
የነገገው "ምርጫ" መልክ ቢኖረው.... የቱን ይምረጥ??
ምርጫ በኦሮሚያ
Please wait, video is loading...










