ታላቁ ሩጫ በጉራጌ! የጉራጌ ኬርነት ሩጫ እጅግ አኩሪ አዲስ ካልቸር !! (Gurage tv)
ኬሮድ ወይም ኬር አውድ ማለት መልካም ተናገር፣ ሰላም ተናገር መልካም ዜና ይሁን ማለት ነው። የሩጫው ዋናው ባህላዊ ፈጣሪነቱ ግን ብዙ ነው። ይህ ባህል የሰላምና ፍቅር ባህል ብቻ ሳይሆን የተደራጀ እስፖርትን ወደ ባላገሩ ያስገባ ፍጹም ውብና ከአረንጓዴ ጉራጌ ዘመቻ ጋር ትልቅ የጤናና የኢኮሎጂ ካልቸር ነው !! ሆረስ ዐይነ ኩሉ ነኝ ኮራሁባችሁ !! ይህ ነው የፈጠራ፣ የኢኮሎጂያዊ መንፈሳዊ ካልቸር ማለት !! ሙለን ኬር ዬሁን !!!
Last edited by Horus on 13 Jun 2021, 02:54, edited 1 time in total.
Re: ታላቁ ሩጫ በጉራጌ! የጉራጌ ኬርነት ሩጫ እጅግ አኩሪ አዲስ ካልቸር !! (Gurage tv)
My all time favorite athlete the timeless, the unforgetable, the beloved Derartu Tulu at the Gurage road race simply priceless !!!
https://www.youtube.com/channel/UC1iIO- ... AQ0_EKtvkw
https://www.youtube.com/channel/UC1iIO- ... AQ0_EKtvkw
Re: ታላቁ ሩጫ በጉራጌ! የጉራጌ ኬርነት ሩጫ እጅግ አኩሪ አዲስ ካልቸር !! (Gurage tv)
እኛ ልጆች ሆነን ይህን እናደርግ ነበር ፣ ብቸኛ የሆኑ እናቶች እርሻቸውን፣ ሳራቸውን፣ አጥራቸውን የምንሰራ የሰፈሩ ወጣቶች ነበርን ! ግሩም ባህል !!!