-
Hameddibewoyane
- Member
- Posts: 3890
- Joined: 25 Sep 2019, 02:42
Re: "ወልቃይት ጠገዴ በትግራይ ክልል ሥር ይተዳደራል ማለት የሞተ ሰው ይመጣል ማለት ነው" ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
ወልቃይት በድጋሜ የባርነትን ቀንበር የሚሸከም ጫንቃ የለውም!! ሐቁ ይሔ ነው!! ወልቃይት የትግራይ ሆነች ማለት ግመል በመርፌ ቀዳዳ እንደማሾለክ ነው ሽሬ የአማራ ነው ማለት እንደማይቻል ሁሉ ወልቃይትም የትግራይ ነው ማለት አይቻልም ግን በጋራ የሚጋሩት ድንበር አላቸው እሱም ተከዜ ወንዝ ነው፡፡
quote=Ejersa post_id=1191109 time=1623246314 user_id=52247]
[/quote]
quote=Ejersa post_id=1191109 time=1623246314 user_id=52247]
[/quote]
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13715
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia