Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

ኬሎ ሚዲያ ኔትወርክ በቀደደው መንግድ የሀባሻ መንግስትን መረጃን ማሾለክ ተጀምሮ አሁን ላይ ደግሞ የደህነንት፤ ብሔራዊ ባንክና የአጭቤው አብይ ቢሮ ክፉኛ ተመታ፡፡ አሹ ወላይታ!

Post by AbebeB » 02 Jun 2021, 20:20

ኬሎ ሚዲያ ኔትወርክ በቀደደው መንግድ የሀባሻ መንግስትን መረጃን ማሾለክ ተጀምሮ አሁን ላይ ደግሞ የደህነንት፤ ብሔራዊ ባንክና የአጭቤው አብይ ቢሮ ክፉኛ ተመታ፡፡ አሹ ወላይታ!

details on the issue will soon follow.

AbebeB
Member+
Posts: 7694
Joined: 15 Oct 2016, 10:31

Re: ኬሎ ሚዲያ ኔትወርክ በቀደደው መንግድ የሀባሻ መንግስትን መረጃን ማሾለክ ተጀምሮ አሁን ላይ ደግሞ የደህነንት፤ ብሔራዊ ባንክና የአጭቤው አብይ ቢሮ ክፉኛ ተመታ፡፡ አሹ ወላይታ!

Post by AbebeB » 02 Jun 2021, 22:23

የስለላ መ/ቤት
የሰላም ሚ/ር
ብሔራዊ ባንክ
ፊደራል ፓሊስ
የአብይ ወሬ ቤት
ኮሚቲፒዩተሮች የጥቃቱ ሰለባ ሁነዋል ተባላ፡፡ ከዚህም በመነጨ የአብይ ግልገል ሱሪ ቅዘን በቅዘን በመሆኑ ዉታፍ ነቃዮቹ እነ ብርሀኑ ነጋ አሁንማ በቃን እያሉ ማማረር እንደቀጠሉ በእሳት በኩል ተገለጠ፡፡

ያም ሆነ ይህ ከላይ የተገለጠው መረጃ ሀቅ ነው፡፡ ኬሎና ኦሮሞ ይዋሽ ዘንድ አማርኛ (አማራ ካለ) አይደለም፡፡


Post Reply