ደብረጽዮን ሞተ ወይስ ካሜሪካ እቅባ ተደበቀ?
አንዱ ትልቁ የትህነግ ሙሉ ሞት መሞት ይህ ነው! አሜሪካ ትህነግን ወግኖ እያስጨነቀ ባለበት ይህ ቅጽበት የትግሬ ፕሬዚዳንት ደብሬ እንዴት አንድ ድምጽ ሳያሰማ ቀረ? ወይስ ያሜርካ እቀባና ዘር ማጥፋት ክስ ውስጥ ስላለ ከዚያ መደበቁ ነው? መቼም የዎያኔ መከራ ጥግ የለውም! በዚህ እነባጫ ደበሌ ያሳድዱታል፣ በዚያ ያሜሪካ ክስ ይፈልገዋል! ከዚህ የባሰ መከራ ከየት ይምጣ?