Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Bwendimu
Senior Member
Posts: 10101
Joined: 07 Apr 2007, 08:24

በቀዶጥገና ከኢዮጵያ የተነቀለ ካንሰር ወያኔና የምእራቡ አጀንዳ መፍረስ

Post by Bwendimu » 26 May 2021, 21:35

አሜሪካ ለምን ተናደደች
ትንታኔ በኔው በራሴ
---------------

አብዛኛው ሰው አሜሪካን የመሰለ ሃያል መንግስት እንዴት ወያኔዎች የኢትዮጵያን ጦር በሌሊት አርደው ነፃነታቸውን ለማወጅ ጥረት እንዳደረጉ አላወቀም ብለው እንደሚያስቡ ነው:: ይህ ወታደሩን የማኮላሸት አላማቸው ሳይሳካ ሲቀርና አይቀረው ጦርነት ስጀመር ጦርነቱን ድንበር ዘለል በማድረግ ኤርቴራን በሮኬት መደብደባቸውንስ ምነው ዘነጉ ብለውም ይጠይቃሉ:: በስነስርአት ነገሮችን የተከታተለ ግለሰብም ሆነ መንግስት የኢትዮጵያ እርምጃ በወያኔዎች ላይ ራስን መከላከል መሆኑን ይረዳል:: ምእራባዊያን ግን እንደዚህ አላዩትም::
በ1990 ወያኔ ኢትዮጵያን እንዲያስተዳድር በምእራባዊያን ስቀባ የዲሞክራሲ አላማውን አይተው ሳይሆን ለብዙ ዘመን በአፍርቃ ነፃነቷን ጠብቃ ነጩን በጦር ሜዳ አሸንፋ ለአፍርቃና ለአለም ጭቁን ህዝቦች ምሳሌ የሆነችውን ሀገር ለማጥፋት የታቀደውን አላማ አስፈፃሚ ይሆናሉ ብለው ነው:: ምክንያቱም ወያኔ ግልፅ የሆነ የትግራይ ነፃነት ላይ ያተኮረ ስለነበረና ፀረ ኢትዮጵያ መሆኑን ስለ ተረዱ ነው:: ይህ ማለት ወያኔ በምእራባዊያን በኢትዮጵያ ላይ የተተከለ ካንሰር ነው ማለት ነው::
ካንሰሩን የኢትዮጵያ ልጆች ጎልግለው ሲያወጡ እጅግ መደንገጣቸው አይቀርም:: ልትገደል የነበረች ኢትዮጵያ በልጆቿ ብርቱ ጥረት ተርፋለች:: የምእራባዊያን ድንጋይ ውርወራና ጥቃት የመነጨው ከብቀላ እንጂ ጥቅማቸው ስለተነካ አይደለም:: በጥቁር መደፈራቸው ዝንተ አለም ይቆጫቸዋል:: ሆነም ይህ የጥቁር አንበሳ ህዝቤ አይበገረ በመሆኑ የመጣበትን ጠላት ድባቅ እየመታ ወደፍት ይገሰግሳል በአለም ማህበረስብም ተገቢውን ቦታ ያገኛል

gearhead
Member+
Posts: 5577
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: በቀዶጥገና ከኢዮጵያ የተነቀለ ካንሰር ወያኔና የምእራቡ አጀንዳ መፍረስ

Post by gearhead » 26 May 2021, 22:40

በጄ...ግን እንደዚህ ቢሆን እንዴት የdrone ሚስጥር ጠበቁላችሁ ምእራባዊያን!!ያውም አልሰጧችሁም ቢባል እንኳን!! እንደሚታወቀው drone game changer ሆኖ አልፉል!!ምእራባዊያን የተገለበጡባችሁ social media post war atrocities ዜና ካጨናነቀው ከወራት በኋላ ረሀብን መቆጣጠር እንደማትችሉ ሲረዱ ነው!!

ነገሩ OPPn ከኤርትራ በላይ አሜሪካን ተገታታሪ ያረጋት የራሷን የ30 አመት ገመና የሚፈትሽ ያለፈ resolution ስላስበረገጋት ነው!! መፍትሄው እንደ APP መሰልጠንና ፓለቲካውን መክፈት ነው!!ከውጭ ወደውስጥ ለሚያየው ሰው የተሳከራችሁ ይመስላል!!ያውም በቁንዲፍቱ!!

Lakeshore
Member
Posts: 2627
Joined: 24 Jul 2018, 09:32

Re: በቀዶጥገና ከኢዮጵያ የተነቀለ ካንሰር ወያኔና የምእራቡ አጀንዳ መፍረስ

Post by Lakeshore » 27 May 2021, 07:52

የጨነቀው አርጉዝ ያገባል የባሰበትም አመጫት ሆንዋል የኣሜሪካን ኣቋም

ኣጋሜዎች ሁልጊዜ አንደምታደርጉት ነገር ቶሎ ኣይገባችሁም። አንዚህን ኣጋሜዎች ጥራርጋችሁ ኣጥፉ ውይም ጦረነት የሚባል ነገር ኣቁሙ ነው የኣሜሪካ ኣቋም። ኣታስወቅሱን አንደገና ኣዲስ ፓራሳይት ኣጋሜ ስደተኛ ወደ ኣውሮፓ አንዳይመጣ ነው። ተጠይፈዋችሁ ነው አንጂ ወደዋችሁ አኮ ኣይደለም።

ግን አንደ ድንቁረና ያለ ምን ኣለ ይባስ ብላችሁ ዬርዳታ አህል አየዘረፋችሁ አንዴት አደግፉናል ብላች ሁ አንኳን የማታሳቡ ፍጡሮች ናችሁ። ኣጋሜ ከኣገር አዳይወጣ ዘግቶ በደንብ ስለቀጠቀጥናችሁ አና በስደት ኣውሮፓን ማጥለቅለቅ ስላቻላችሁ ኣምሪካ የኣውሮፓን ደጋፍ ማግኘት ኣልቻለችም በዚህ የተነሳ በተናጠል ግብታዊ አርምጃ መውሰድዋ የበለጠ ባውሮፓውያን ኣስነቋታል።
የባስ ብሎ የኣሁኑ አርምጃ ኣሉታዊ ውጤት ያመጣል ተብሎ የፈራል ይሀውም መንግስት አርዳታውን ካስተጓጎለ የበለጠ ያጋሜውች ሞት የበራከታል አና ሰደትም ያመጣል ተብሎ ኣውሮፓውያን ኣሜሪካንን ኣቋምዋን አንድትቀይር አየጠየቁ ነው።

Post Reply