Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

እንደ ኤርትራ ሁኑ | ማእቀብ የተጣለብን ከ5 እስከ 10 አመት ሊሆን ይችላል - አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ

Post by sarcasm » 25 May 2021, 06:10

ማእቀብ ስለተጣለብን ከ5 እስከ 10 አመት
📍ሆቴል አትብሉ
📍አንድ አይነት ልበሱ
📍ባለፋሽን ልብስ አትልበሱ
📍ቪ8 መኪና አትንዱ
አንዳርጋቸው ጽጌ ለባለስልጣናትና ለአዲስ አበቤ ሁሉ። እንደኤርትራ ሁኑ ብሏቸዋል።