-------
"አሜሪካ በኢትዮጵያ ጉዳይ አያገባትም! ያገባኛል ካለችም ባንዴራዋን አቃጥላለሁ" እያለን ያለው አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ ከ15 ዓመት በፊት (እኤአ በ2006) በአሜሪካዊያኑ የእንደራሴዎች ምክርቤት ቀርቦ "የአሜሪካ መሪዎች በኢትዮጵያ ጉዳይ ጣልቃ ገብተው እስረኞችን የማስፈታት የስትራተጂና የሞራል ግዴታ እንደተጣለባቸው" ያቀረበውን ተማጽኖ እዚህ አለላችሁ። ያን ጊዜ "ጣልቃ ገብተሽ እስረኞችን አስፈቺ" ብለን የተማጸንናት አሜሪካ ዛሬ በምን ሞራላችን ይሆን "አያገባሽም" ለማለት የደፈርነው?
https://reliefweb.int/report/ethiopia/u ... man-rights

https://www.facebook.com/dawitawramba/p ... 0701600217