Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum




Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: We Need One Million Amara Womens Like Dr. Meskerem Abera Orator And Analysit !!! Haleluya Amen !!!

Post by Guest1 » 21 May 2021, 14:28

የመጀመሪያው ላይ የግል አስተያየት

ምንም አዲስ ነገር አልተናገረችም። አስገራሚና ዋው!
የሚያሰኝ በፍጹም አይደለም።
ፓለቲከኛም አክቲቪስትም አይደለችም።
እውነቱ እንዲነገር የምትፈልግ ጋዜጠኛና ጽሃፊ ናት።

አስገራሚው ጠያቂው!
በተለይ አማራ ከሆነ ድንጋይ ራስ!


Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14799
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: We Need One Million Amara Womens Like Dr. Meskerem Abera Orator And Analysit !!! Haleluya Amen !!!

Post by Tog Wajale E.R. » 21 May 2021, 15:23

Guest 1:--- I Always Admired Your Once Ever Six Months Eloquent Wrighting. But My 64 Thousands Questions To You Is ☆ Do You Have A Beef With Mighty Amara People And Mighty Eritrean Hamassien People ☆.



Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: We Need One Million Amara Womens Like Dr. Meskerem Abera Orator And Analysit !!! Haleluya Amen !!!

Post by Guest1 » 23 May 2021, 16:09

Tog wochale አመስግናለሁ።
ሴትዮዋ የህዝብ ብሶት የምትናገር፤ የግል አስተያየቷን የምታቀርብና ጸሃፊም ናት። ይህ ጠያቂ እንደ ጠያቂ መሆን የነበረበት *የሷም ብሶት* የሆነውን የአማራን ብሶት ቁልጭ አርጋ እንዲታቀርብና እውነቱ በገሃድ እንዲነገር እንዲሰማ ማድረግ፤ ድክመቷና ጥንካሬዋ ምን ላይ እንደሆን (የራሱ ሃሳብ ኖሮት ቢሆን) ማሳየት ነበር። አማራ ሰለሆነ ደግሞ ትንሽም ቢሆን ፓሺን ሊታይበት ይገባ ነበር (ፈርቶም ይሆናል ለነገሩ) ። ያደረገው ምንድነው? እሷን ወጥመድ ውስጥ ለማስገባት ብዙ ተቸገረ!

ሰለአማራ የተናገርከው በጣም የተሳሳተ ነው። የአማራ ህዝብ ጉዳይ ሁሉንም ሊቆረቁረው ይገባል (የአማራ ነጻ አውጪ ድርጅት አቋቁማለሁ ጉድ በል ክክክክክ)። ህዝብ ተናግሬም አላውቅም የሚናገርንም አልሰማም። ጭራሽ ልጥፍም አላነብም። የኢትዮ ችግር የምሁራን ችግር ነው። የኤርትራን ህዝብ ተው! (ሚልየና ዘዋሪት መኪና ናኣኺ ልቤይ...እያልን ዘፍነናል! ክክክክ) ሰውዬውን በል! በአዲስ አበባ ኤርፓርት ቀይ ምንጣፍ ላይ እጁን ኪሱ ከቶ ኮርቶ በአገራችን ቀይ ምንጣፍ ላይ ሲራመድ? ለምን? ከጥላቻ በስተቀር ምን አለውና! 30 አመት ሆኗል አሰብን ወስዶ ኢትዮን ያለወደብ ያስቀራት አይደለም? እና? ምድረ የቀይ አሽከር ሁላ1 አሁን አሁን መናደድ ጀምሬአለሁ!! በቃኝ።

ምሁራኑ መግባባት ያልቻለው ለምንድነው? ምሁራኑ ከዝሁ ህዝብ የተፈጠረ አይደለም? ለምን እንዲህ ተከፋፈሎ እርስበርስ ይጨራረሳል? ይህን ለመመለስ ስትሞክር የIQ ጉዳይ ሲነሳ፤ የበታችነት ስሜት ሲቀላቀልበት፤ሌላም ሌላም ሲደማመር በሁሉም መልክ ስታየው እጅግ የሚናሳዝንም ነን። አሁን ለምሳሌ የትላንቱ የጠ/ሚ ንግግር? 90% ደሃ በሆነበት አገር ድሃ ስለምንጽየፍ አለ!! ተከፋሁ። ከድሃ ተወልደን ደሃ ሆነን ድሃ እንጸየፋለን። ይህ ሳይሆን አይቀርም ሚስጢሩ።

Post Reply