Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

የሁለት አለም ሰዎች!

Post by Ejersa » 16 May 2021, 18:08

ውጪ ያሉ የትግራይ ተወላጅ ዲያስፖራ ለራሳቸው የተሻለ ቦታ እየኖሩ ልጆቻቸው የተሻለ ቦታ እያስተማሩ አገር ቤት ላለው የድሃው ልጅ ወጣት ግን ግፋ በለው እንበር ተጋዳላይ እያሉ እያሟሟቁ እንዲታገል እየገፉ በየበርሃው እያስጨሱት ነው። የትግራይ እናት በየ አስር አመት ልጆችዋ፣ወንድሞችዋ እና ባልዋ እየቀበች ልባ ደምቷል። የትግራይ እናት የምትፈልገው ሰላም ነው! የትግራይ ህዝብ ሽፍቶቹ አሳልፎ በመስጠት ሰላሙ ሊያረጋግጥ ይገባል።