Please wait, video is loading...
Breaking: ከሱዳን ወደ ትግራይ ሊያልፍ ወልቃይት ላይ የተያዘው የትህነግ ኃይል ነው!! ማይካድራ ላይ የዘር ፍጅት ፈፅሞ ወደ ሱዳን የሸሸ ነው።
ከሱዳን ወደ ትግራይ ሊያልፍ ወልቃይት ላይ የተያዘው የትህነግ ኃይል ነው። ከኮቸሮ በተጨማሪ እፅም ተሰጥቶት ነው ለ"ግዳጅ" የተላከው። ይህ ኃይል ማይካድራ ላይ የዘር ፍጅት ፈፅሞ ወደ ሱዳን የሸሸ ነው።