Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
Post
by Ejersa » 14 May 2021, 14:27
በማይካድራ የሰው ልጅን በስለት እና ጥይት ጨፍጭፈው ወደ ሱዳን የሸሹ የሳምሪ አሸባሪ ቡድን አባላት ናቸው። ከሱዳን በመነሳት ዳግም የዘር ማጥፋት ወንጀል ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ በመከላከያ ሰራዊት የተማረኩ ናቸው። ለእነዚህ ሰዎች ሲባል ራሱን የቻለ የዘር ማጥፋት ወንጀል የሚዳጅበት ልዩ ፍርድ ቤት ማቋቋም ተገቢ ነው ።

Last edited by
Ejersa on 14 May 2021, 14:47, edited 1 time in total.
-
Ejersa
- Member
- Posts: 3978
- Joined: 05 Nov 2019, 10:39
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15358
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 14 May 2021, 15:23
በእጁ ላይ የሰው ደም ያለበት በየትም ቢሄድ እስረኛ ነው። ያፈሰሰው የንፁሃን ደም እገረ ሙቅ ሁኖ አሥሮ ከተደበቀበት ያመጣዋል።አሁን ይኸ ነው እዬ ሆነ ያለው። ዋናው ችግር ስንት ይህን እያዬን መማር አለመቻላችን ነው። ለምን ታዳጊ ወጣቶቹ መካከል ተማርን ፊደል ቆጠርን የሚሉ ተኩላዎች ተደብቀው የትውልድ ዕልቂት በአሰቃቂ መልኩ ይፈጽማሉ። Justice to the genocide victims of the Mai-Kadra ethnic Amhara.
-
Abdisa
- Member+
- Posts: 6271
- Joined: 25 Apr 2010, 19:14
Post
by Abdisa » 14 May 2021, 16:27
The Law and Order operation is completed with great success. The current operation is a war on terror and it's already yielding amazing results!