ኤርምያስ ተነጋገሩበት ባለው መሰረት
ከምርጫ በዃላ "ብልጽግና" አብዛኛውን ድምጽ ከያዘ ሕገ መንግሥቱን የመቀየር አቅም ይኖረዋል፣ ኢዜማና ሌሎች ይደግፉታል፣
የብሔር ፓርቲዎች በጭቅጭቅና ሁከት "ብልጽግናን" ማቆም አይችሉም።
ምርጫው ጭቅጭቁን ያስቀረዋል፣ የአብይ አቅም ይጨምራል፤
የኢሳይያስ/ኤርትራ አሃዳዊ ልምድ የብሔር ፌደሬሽንን ለማጥፋት ተመክሮ ይሰጣል፤
የኤርትራ አሐዳዊ መንግሥት (የድሮ ኢትዮጵያ) ተምሳሌት ነው፣ ለኢትዮጵያ ያስፈልጋታል፤
ኢትዮጵያን የመሰለች ኩሩ ሕዝብ በኤርትራ አሐዳዊነት (ትንሿ ኢትዮጵያ) ይኮራል፣ የትሕነግ የብሔር ፌደሬሽን የሚያኮራ አይደለም፣ እንደውም ለጥንታዊት ኢትዮጵያ የሚያሳፍር ነው።
ጊዜያዊ የሽግግር መንግስት መመስረት አሁን ባለው ሁኔታ ሐገር በበለጠ ያፈርሳል።
ምን ትላላችሁ?