Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Ejersa
Member
Posts: 3978
Joined: 05 Nov 2019, 10:39

ክብር ለአማራ ልዩ ሃይል!

Post by Ejersa » 27 Apr 2021, 19:15

የአማራ ልዩ ሃይል አሁንም በአበርገለ የጁንታ ርዝራዥ ሲደመስስ ውሏል። በዋግኽምራ ዞን አበርገለ ወረዳ ጁንታው ድንገተኛ ጥቃት የከፈተ ሲሆን በጀግናው የአማራ ልዩ ሃይል ጁንታው በማያዳግም ሁኔታ ደምስሶታል።

የአማራ ልዩ ሃይል ለሃገሩ መስዋእትነት እየከፈለ ነው ክብር ይገባዋል!