-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37
WAW! ሻለቃ ዳዊት አፈረጡት ..መንግስቱ ሃይለማሪያም በእናቱም በአባቱም ኦሮሞ ነው ቤተሰቡን አውቃቸዋለሁ!! የተምታታባችሁ ኦሮሞዎች በአማራ ህዝብ የተጨቆናችሁ በማስመሰል አትነግዱ!!
Last edited by ethioscience on 24 Apr 2021, 18:43, edited 4 times in total.
Re: WAW!! WAW!! ሻለቃ ዳዊት አፈረጡት .. መንግስቱ ሃይለማሪያም በእናቱም በአባቱም ኦሮሞ ነው!! የተምታታባችሁ ኦሮሞዎች በአማራ ህዝብ የተጨቆናችሁ በማስመሰል አትነግዱ!!
ደዌ ያልገባሽ ነገር አለ፡፡ ዘገየሽ እኮ፡፡
- ያኔ ነበር ቆምጬው እኔ እኮ ኦሮሞ ነኝ ስማለት አፋን ኦሮሞ እንዲጠፋ በአማራ ሲደረግ የነበረውን ዘመቻ ማስቆም የነበረበት፡፡
- እኔ ኦሮሞ ነኝ ለማለትማ እነ ቆሪጡ ሀ/ስላሴም መች ቦዘኑ ብለህ ነው፡፡ አፋን ኦሮሞ እንዳይነገር በኦፊሴል እያወጁና ጉብኝቴን ለማደናቀፍ የደ/ዘይት ጋሎች ደግሞ ምን እያሉ ነው ማለቱ ነው ክፋቱ፡፡
-
ethioscience
- Member
- Posts: 4100
- Joined: 01 Nov 2019, 17:37