Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
clear12
- Member
- Posts: 2273
- Joined: 14 Nov 2018, 07:26
Post
by clear12 » 10 Apr 2021, 14:53
የሰው ልጅ ጨረቃ ላይ በወጣበት ክፍለ ዘመን በአሁኑ ሰዐት ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙ ሺ ሴቶች በዐምልኮ ማስክ ተጠግቶ አግብቼሻለሁ ዝሙት(sex) ካላደረኳችሁ በማለት የሚያስቸግር አይን አውጣ መንፈስ(deluded attaching spirit) ተጠቂ መሆን ከታች በሚታየው መልኩ እየበዛ መጥቷል:: ይህ አምልኮን ማስክ ያደረገ አይን አውጣ መንፈስ(deluded attaching spirit) ድርቅና እንደሰለጠነው አለም የሚቆመው ከተደበቀበት የሃይማኖት ጫካ ውስጥ ወጥቶ ራቁቱን ሲቀር ብቻ ነው :: Incubus is an evil attaching spirit that lies on persons in their sleep; especially one that has sexual intercourse with women while they are sleeping. Succubus is an evil attaching spirit assuming female form to have sexual intercourse with men in their sleep https://www.livescience.com/61227-incub ... menon.html
https://www.youtube.com/watch?v=6cjHFU7TvKs&t=1s