Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42545
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የሕይወት እውነተኛ ገላጭ አርት ነው! አርት ያገር ምንነት መገለጫ !!

Post by Horus » 09 Apr 2021, 14:11

አርት የሌለው ሕዝብ ህይወት የለውም !! አርት የአንድ ሕዝብ፣ የአንድ አገር ምንነት መገለጫ ነው !! አደጉ፣ አሰቡ፣ ነቁ፣ በለጸጉ ስከኑ የሚባሉ ማህበረሰቦች በአርቲስቶች የተሞሉት ናቸው፡ በሙዚቃ፣ ውዝዋዜ፣ ቲያትር፣ ድርሰት፣ ግጥም፣ ሲኒማ፣ ሰዕል፣ ጠረባ፣ እስፖርት፣ ወዘተ !!!


Guest1
Member
Posts: 1926
Joined: 28 Dec 2006, 01:02

Re: የሕይወት እውነተኛ ገላጭ አርት ነው! አርት ያገር ምንነት መገለጫ !!

Post by Guest1 » 09 Apr 2021, 15:09

አርት የሌለው ሕዝብ ህይወት የለውም !! አርት የአንድ ሕዝብ፣ የአንድ አገር ምንነት መገለጫ ነው !!
ኣርት ስእል መሳል ብቻ ሳይሆን ባህል ነው....

ባህልና ኣርት ይዛመዳሉ። አንድ ግን አይደሉም። ስእል አንዱ መገለጫ ነው።
ምንድነው ኣርት? ሊትሬቸር? ሙዚቃ? ዳንስስ አይደለም? ኣርት በአጠቃላይ ሙዚቃና ዳንስ ከተባለ በኢሃድግ ዘመን አብባ ደምቃ ነበር። ዘንድሮ አርት በተወሰነ ቦታ ብትታይም በገሃድ ግን የለችም። ሞታለች ወይስ አልሞተችም?

ዋናው ነጥብ የግለሰብ የመናገር ነጻነት ከሌለ በድብቅ እንጂ በገሃድ ኣርት አትኖርም። ባትጠፋም አታብብም። ኣርት የሌለው ህዝብ ምግብ እስካልተከለከለ ድረስ በህወት ይቀጥላል። የመኖር ዋስትና ምግብ ነው። ይገርማል የኣርት ነገር ክክክክክክክክ
Art narrow sense, product አለው። Artefact ይባል የለ? . broad sense includes drawing, painting, sculpting, photography, performance art, dance, music, poetry, prose and theatre.

የአገር ምንነት መገለጫ መንግስት አይደለም እንዴ? ዘፈኑ የዚያ ነጽብራቅ አይደለም እንዴ? መንግስቱን ካየህ አገሪቱን አየህ ማለት አይደለም እንዴ? ዞሮብኛል መስለኝ ክክክክክ

Post Reply